Yaluten Yebelu
Abel Mulugeta
3:47ሎሌ ያረገኝ ፍቅር፣ ቻል የሚለኝ እግዜር፣ ልኑር ተበድዬ፣ ይሄም ያልፋል ብዬ፣ ከተሳነኝ ሞክሬ፣ ካልተቻለኝ ፎክሬ፣ ምን ይባላል ታድያ፣ ይቅር ከሷ ወድያ፣ እኽ እኽ እኽኽኽ ልተዋት ልረሳት ሞክሬ፣ ጭራሽ ጨመረብኝ ማፍቀሬ፣ ስተቷን ጥፋቷን እያየሁ፣ ችዬ ዝም እላለሁ፣ ተውኝ አረ ተዉኝ፣ ይቅር አትንገሩኝ፣ ልኑር ሁሉን ችዬ፣ በሷ ተበድዬ፣ ተውኝ አረ ተዉኝ፣ ይቅር አትንገሩኝ፣ ልኑር ሁሉን ችዬ፣ በሷ ተበድዬ፣ አረ ተውኝ ተዉኝ ፤ ተውኝ ተዉኝ አረ ተውኝ ተዉኝ ፤ ተውኝ ተዉኝ ልቤ ነዷል አንዴ ፤ ተውኝ ተዉኝ ይግደለኝ መውደዴ ፤ ተውኝ ተዉኝ አረ ተውኝ ተዉኝ ፤ ተውኝ ተዉኝ አረ ተውኝ ተዉኝ ፤ ተውኝ ተዉኝ ልቤ ነዷል አንዴ ፤ ተውኝ ተዉኝ ይግደለኝ መውደዴ ፤ ተውኝ ተዉኝ ኣ... ኣ... ኣ... ኣ ሎሌ ያረገኝ ፍቅር፣ ቻል የሚለኝ እግዜር፣ ልኑር ተበድዬ፣ ይሄም ያልፋል ብዬ፣ ከተሳነኝ ሞክሬ፣ ካልተቻለኝ ፎክሬ፣ ምን ይባላል ታድያ፣ ይቅር ከሷ ወድያ፣ እኽ እኽ እኽኽኽ ፍቅሯ ደስታዬ ነው ባልልም፣ እሷን ጥሎ ማደር አልችልም፣ አትበሉኝ አየናት አየናት፣ ትሁን ደስ እንዳላት፣ ተውኝ አረ ተዉኝ፣ ይቅር አትንገሩኝ፣ ልኑር ሁሉን ችዬ፣ በሷ ተበድዬ፣ ተውኝ አረ ተዉኝ፣ ይቅር አትንገሩኝ፣ ልኑር ሁሉን ችዬ፣ በሷ ተበድዬ ፤ ተዉኝ ተዉኝ አረ ተውኝ ተዉኝ ፤ ተውኝ ተዉኝ አረ ተውኝ ተዉኝ ፤ ተውኝ ተዉኝ ልቤ ነዷል አንዴ ፤ ተውኝ ተዉኝ ይግደለኝ መውደዴ ፤ ተውኝ ተዉኝ አረ ተውኝ ተዉኝ፤ ተውኝ ተዉኝ አረ ተውኝ ተዉኝ ፤ ተውኝ ተዉኝ ልቤ ነዷል አንዴ ፤ ተውኝ ተዉኝ ይግደለኝ መውደዴ ፤ ተውኝ ተዉኝ አረ ተውኝ ተዉኝ፣ አረ ተውኝ ተዉኝ፣ አረ ተውኝ ተዉኝ ፤ ተውኝ ተዉኝ ተውኝ ተዉኝ።