Yaluten Yebelu
Abel Mulugeta
3:47ከአፈሩ ቆሜ ከማረፊያሽ ላይ እርፍ እርፍ ሰላም ተኚ መቼም ጎኔ አትሆኚ ከላይ ባዘጋጀዉ በሱ ተኚ በገነት ቦታ ደና ሆኚ ከአፈሩ ቆሜ ከማረፊያሽ ላይ እርፍ እርፍ ሰላም ተኚ መቼም ጎኔ አትሆኚ ከላይ ባዘጋጀዉ በሱ ተኚ በገነት ቦታ ደና ሆኚ እህቴ እቴን እቴን እቴን ሲወስዳት እህቴን ቡጮህስ ለማ ለማ ለማ የሞተ ላይሰማ አንተዉ ካመጣኸዉ ምን እላለዉ እኔም በተራዬ እሄዳለዉ ማን ይቀራልና ከመጣበት አንተ መልእክተኛ ደርሶበት እርሜን አወጣለዉ እኔም በቤቴ ላረፈቺዉ ቆንጆ ለአንዲት እህቴ ንፁህ አንድ ልጇን እያዩባት በገበታዬ ላይ እስቲ ላንሳት አኑረኝ ለልጇ ስማኝ ጌታዬ መፅናኛ ላክልኝ ይድረቅ እምባዬ ልጇን ልጄ ብዬ ላሳድጋት እኔዉ ነኝ ተጠሪ ሰዉም የላት አኑረኝ ለልጇ ስማኝ ጌታዬ መፅናኛ ላክልኝ ይድረቅ እምባዬ ልጇን ልጄ ብዬ ላሳድጋት እኔዉ ነኝ ተጠሪ ሰዉም የላት አንተዉ ካመጣኸዉ ምን እላለዉ እኔም በተራዬ እሄዳለዉ ማን ይቀራልና ከመጣበት አንተ መልእክተኛ ደርሶበት እርሜን አወጣለዉ እኔም በቤቴ ላረፈቺዉ ቆንጆ ለአንዲት እህቴ ንፁህ አንድ ልጇን እያዩባት በገበታዬ ላይ እስቲ ላንሳት