Edmeye Betih Yilek
Betty Tezera
5:45እኔ እኔ እኔ ዛሬም እኔ ነገም እኔ ወሬ እኔ ስጠኝ ለእኔ ልመናዬም እኔ እዎይ አልጠግብ ወይነቴ አዎይ አልረካም ወይነቴ አዝ፦ አንተ የሞትክልኝ ጐልጐታ አናት ላይ ከሠማዩ ክብር እንድሆን ተካፋይ እኔ እዚህ ስዳክር የምጨብጥ ውድር እንዳልቀር አንተን መምሰል እንዴት ልሁን ልመር እንዳልቀር አንተን መውደድ እንዴት ልሁን ልመር ሊበሉ የመጡ ለእንጀራቸው ሊፈወሱ ብለው ለጤናቸው አመስግነው ባርከው ሳይበቃቸው ተከተሉ እያሉ ስቀለው ስቀለው አዝ፦ አንተ የሞትክልኝ ጐልጐታ አናት ላይ ከሠማዩ ክብር እንድሆን ተካፋይ እኔ እዚህ ስዳክር የምጨብጥ ውድር እንዳልቀር አንተን መምሰል እንዴት ልሁን ልመር እንዳልቀር አንተን መውደድ እንዴት ልሁን ልመር እኔ እኔ ዛሬም እኔ ነገም እኔ ወሬ እኔ ስጠኝ ለእኔ ልመናዬም እኔ እዎይ አልጠግብ ወይነቴ አዎይ አልረካም ወይነቴ አዝ፦ አንተ የሞትክልኝ ጐልጐታ አናት ላይ ከሠማዩ ክብር እንድሆን ተካፋይ እኔ እዚህ ስዳክር የምጨብጥ ውድር እንዳልቀር አንተን መምሰል እንዴት ልሁን ልመር እንዳልቀር አንተን መውደድ እንዴት ልሁን ልመር እንዲያገለግሉት ቢጠራቸው ከባርነት ፈትቶ ቢለቃቸው ሆዳቸው አምላካቸው ሆነባቸው ሥጋ በልተው ሞቱ ሜዳ ቀረ ሬሳቸው እኔ እኔ ዛሬም እኔ ነገም እኔ ወሬ እኔ ስጠኝ ለእኔ ልመናዬም እኔ እዎይ አልጠግብ ወይነቴ አዎይ አልረካም ወይነቴ አዝ፦ አንተ የሞትክልኝ ጐልጐታ አናት ላይ ከሠማዩ ክብር እንድሆን ተካፋይ እኔ እዚህ ስዳክር የምጨብጥ ውድር እንዳልቀር አንተን መምሰል እንዴት ልሁን ልመር እንዳልቀር አንተን መውደድ እንዴት ልሁን ልመር አንድ ነገር እለምንህ እንድትረዳኝ እንጀራ ሰጥተኸኝ እንዳትሄድብኝ አንድ ነገር እሻለሁኝ እንድትረዳኝ እንጀራ አብልተኸኝ እንዳትሄድብኝ