Notice: file_put_contents(): Write of 622 bytes failed with errno=28 No space left on device in /www/wwwroot/muzbon.net/system/url_helper.php on line 265
Bisrat Garedew - Bawaj | Скачать MP3 бесплатно
Bawaj

Bawaj

Bisrat Garedew

Альбом: Salamnbat
Длительность: 6:32
Год: 2005
Скачать MP3

Текст песни

ለኔ እንደማር ሆነሽ: ላንቺ ጣዕሜ እንደሬት
ሄዶ ከየት ሊደርስ: ቀን ይገፋል ዘበት
እኔ አንችን አንችን ስል
ካደረግሽኝ ጣል
እንዲህ ከመኖር
የኛስ ይቅር ይቅር
ለኔ እንደማር ሆነሽ: ላንቺ ጣዕሜ እንደሬት
ሄዶ ከየት ሊደርስ: ቀን ይገፋል ዘበት
እኔ አንችን አንችን ስል
ካደረግሽኝ ጣል
እንዲህ ከመኖር
የኛስ ይቅር ይቅር

ኮኮብ ሲገጥም ምንም ነው ወዳጅ
ሃይ ባይ አያሻው: ፍቅርም አማላጅ
ሲገጣጠም ነው የሚሰምረው
በግድ አይሆንም ይብቃን ተይው
ብዙ ታከትኩኝ ላንወዳጅ
እኔም ቀረሁኝ: በይ አንቺም ሂጂ
ልኩ ሰይደፋ ሚዛናችን
ስም አናሰጠው ፍቅርን ላይሆን

ኡሁሁሁ አሃሃሃ ላላላላ
ኡሁሁሁ አሃሃሃ ላላላላ
ኡሁሁሁ አሃሃሃ ላላላላ
ኡሁሁሁ አሃሃሃ ላላላላ

እንስማማ እንወዳጅ
መቼ ሆኖ ባሳር ባዋጅ (ባዋጅ)
ነገሬን ብለሽ በጀ
ከሆዴ ውጪ ተወለጂ
እንስማማ እንወዳጅ
መቼ ሆኖ ባሳር ባዋጅ (ባዋጅ)
ነገሬን ብለሽ በጀ
ከሆዴ ውጪ ተወለጂ

ለኔ እንደማር ሆነሽ: ላንቺ ጣዕሜ እንደሬት
ሄዶ ከየት ሊደርስ: ቀን ይገፋል ዘበት
እኔ አንችን አንችን ስል
ካደረግሽኝ ጣል
እንዲህ ከመኖር
የኛስ ይቅር ይቅር

አይገጥም እንጂ ሰው ከወዳጁ
አይተጣጣም በሬ ካራጁ
የተገላቢጦሽ ቢሆንም ቅሉ
አልተመኘሁም ለመበቀሉ
አንቀራረብ ላንተዳደግ
ለመዛበቻ ለይምሰል ለወግ
ስለማልሻ እኔም ድጋፍ
አንቺም ሞክሪው በይና እልፍ

ኡሁሁሁ አሃሃሃ ላላላላ
ኡሁሁሁ አሃሃሃ ላላላላ
ኡሁሁሁ አሃሃሃ ላላላላ
ኡሁሁሁ አሃሃሃ ላላላላ

እንስማማ እንወዳጅ
መቼ ሆኖ ባሳር ባዋጅ (ባዋጅ)
ነገሬን ብለሽ በጀ
ከሆዴ ውጪ ተወለጂ
እንስማማ እንወዳጅ
መቼ ሆኖ ባሳር ባዋጅ (ባዋጅ)
ነገሬን ብለሽ በጀ
ከሆዴ ውጪ ተወለጂ

ኮኮብ ሲገጥም ምንም ነው ወዳጅ
ሃይ ባይ አያሻው: ፍቅርም አማላጅ
ሲገጣጠም ነው የሚሰምረው
በግድ አይሆንም ይብቃን ተይው
ብዙ ታከትኩኝ ላንወዳጅ
እኔም ቀረሁኝ: በይ አንቺም ሂጂ
ልኩ ሰይደፋ ሚዛናችን
ስም አናሰጠው ፍቅርን ላይሆን

ኡሁሁሁ አሃሃሃ ላላላላ
ኡሁሁሁ አሃሃሃ ላላላላ
ኡሁሁሁ አሃሃሃ ላላላላ
ኡሁሁሁ አሃሃሃ ላላላላ

እንስማማ እንወዳጅ
መቼ ሆኖ ባሳር ባዋጅ (ባዋጅ)
ነገሬን ብለሽ በጀ
ከሆዴ ውጪ ተወለጂ
እንስማማ እንወዳጅ
መቼ ሆኖ ባሳር ባዋጅ (ባዋጅ)
ነገሬን ብለሽ በጀ
ከሆዴ ውጪ ተወለጂ