Notice: file_put_contents(): Write of 639 bytes failed with errno=28 No space left on device in /www/wwwroot/muzbon.net/system/url_helper.php on line 265
Daniel Amdemichael - Kenabeye | Скачать MP3 бесплатно
Kenabeye

Kenabeye

Daniel Amdemichael

Альбом: Selam Vol. 5
Длительность: 5:25
Год: 2008
Скачать MP3

Текст песни

ቀና ብዬ ሳየው ሰማዩን ወደላይ
መጨረሻም የለው ዳርቻውን አላይ
ከሰማያት በላይ ፍቅሩ ትልቅ ነው
እየሱስ ጋር መኖር እንዴት መታደል ነው
እንዴት መታደል ነው
እንዴት መታደል ነው
እንዴት መታደል ነው

አንገት ወደሰማይ አይኔን ባቀና
የማያልቀው ፍቅሩ ልቤን ወረሰና
የምረቱ ስፍት አምላኬ አሳየኝ
አቤት ደግነቱ እጅጉን ደነቀኝ
እየሱስ የጌቶች ጌታ
ልዩ ነው ሁሌ ነው ማምነው
ስለማያልቀው ምረቱ ሁሌ አመሰግነዋለው
አልጠግብም ፍቅሩን ዘምሬ
በውነት አርጎ ስላየሁ
ከተጣልኩበት አንስቶ ሰው ያረገኝ ጌታ ነው

ቀና ብዬ ሳየው ሰማዩን ወደላይ
መጨረሻም የለው ዳርቻውን አላይ
ከሰማያት በላይ ፍቅሩ ትልቅ ነው
እየሱስ ጋር መኖር እንዴት መታደል ነው
እንዴት መታደል ነው
እንዴት መታደል ነው
እንዴት መታደል ነው

በቸርነቱ አምላክ የጠራው
በበጐ መክሮ የራሱ ያረገው
ይዘምር እንጂ ማዳኑን ያውራ
ያምላኩን መውደድ የእየሱስ ስራ
ይደርደር በገና ለሱ በፍቅሩ ለማኝ የሆነው
እንዘምር መልካምነትን እንበል እየሱስ ጌታ ነው
በማዳኑ ደስ ይበለን የጠራው የታመነ ነው
የታተምንበት የምነት ማህተብ መያዣው መንፈስ ቅዱስ ነው

ቀና ብዬ ሳየው ሰማዩን ወደላይ
መጨረሻም የለው ዳርቻውን አላይ
ከሰማያት በላይ ፍቅሩ ትልቅ ነው
እየሱስ ጋር መኖር እንዴት መታደል ነው
እንዴት መታደል ነው
እንዴት መታደል ነው
እንዴት መታደል ነው