Hulem Hulem
Dawit Mellesse
5:01አላወቅሽልኝም አላወቅሽልኝ የእኔን ስቃይ እንደምወድሽ ከእኔ በላይ ምኑን ልንገርሽ ምኑን ትቼ ናፍቆትሽ ይጉዳኝ እስከመቼ መለየትሽ ቅስሜን ሰብሮ ምኞቴ ህልሜን ካሸነፈ በብራና ከተፃፈ ከምድርም ሰው ሕግ አለፈ ለፍቅር ስል መቻቻሉን ይሁን ብዬ እንጂ ስሸነፍ አልነበረም ምርጫ አጥቼ ከተገኘው ጋር ለመክነፍ እስከማይሽ ቃል ግቢልኝ እንደማገኝሽ ላንቺ ፍቅር መታመኔ መከበሪያ መታፈሪያ ሞገሴ ኩራቴ ነው ለኔ አላወቅሽልኝ የእኔን ስቃይ እንደምወድሽ ከእኔ በላይ ምኑን ልንገርሽ ምኑን ትቼ ናፍቆትሽ ይጉዳኝ እስከመቼ መቼ ደላን መለየቱ ምን ብዬ ላንቺ ልንገርሺ ምትክ አልባ ፍቅሬ ሆዴ በቃ ነይ ይቅር ተመለሺ እውነትሽ ነው የእኔም እውነት ድክመትሽ ደግሞ ድካሜ ነው በመለየት ምን አገኘን አቅማችን ለእኛ ፍቅራችን ነው ናፍቆት ሆነሽብኛል ለእኔ ሰቀቀኔ እስከማይሽ ቃል ግቢልኝ እንደማገኝሽ ላንቺ ፍቅር መታመኔ መከበሪያ መታፈሪያ ሞገሴ ኩራቴ ነው ለኔ