Bayew Bayew
Dawit Tsige
5:05ፍቅር ነው መንገዴ ይቅርታ ነው ልምዴ ስኖር ከእሱ በላይ ምንም ነገር አላይ የአበቦቹም ውበት ያልፋል ብርቱም ያሉት ይሸነፋል የሰማዩም የምድሪቱም ፍቅር ላይ ነው መሰረቱ ፍቅር ፍቅር ፍቅር ዳገት ቁልቁለቱን ተራራውን በእግሬ የኔ ዜማ ፍቅር አይሰለቸኝ ብጮህ ስለ ፍቅር ዞሬ የኔ ዜማ ፍቅር እሾህ አያስቆመኝ አይገታኝ ጋሬጣ የኔ ዜማ ፍቅር ሁሉን አልፈዋለሁ በፍቅር የመጣ የኔ ዜማ ፍቅር የኔ ዜማ ፍቅር የኔ ዜማ ፍቅር የልቤ ዜማ ፍቅር እርካታ ነው ፍቅር ፀጋው ተከባብሮ ለሚያወጋው ውጤት አለው ሁሉም ነገር ሰላም ፍቅር ሲሆን ሀገር የኔ ዜማ ፍቅር የልቤ ዜማ ፍቅር የኔ ዜማ ፍቅር የልቤ ዜማ ፍቅር ፍቅር ነው መንገዴ ይቅርታ ነው ልምዴ ስኖር ከእሱ በላይ ምንም ነገር አላይ በማለዳ ልነሳ በፍቅር የተነሳ ልገስግስ ይሙላው ቀኔን ፅድቅ የፍቅር ምናኔ ፍቅር ፍቅር ፍቅር እንደ አክሱም ድንቅ ነው እንደ ላሊበላ የኔ ዜማ ፍቅር ከፊት የሚቀድም ያነፁት ከኋላ የኔ ዜማ ፍቅር ኖረውት አልፈዋል እነ ማቱሳላም የኔ ዜማ ፍቅር እድሜያቸው ይመስክር ያገኙትን ሰላም የኔ ዜማ ፍቅር የኔ ዜማ ፍቅር የኔ ዜማ ፍቅር የልቤ ዜማ ፍቅር ራሴን ላድን ከጥላቻው በማለዳ በመባቻው ጣይ ሳይመጣ ልነሳና ወደ ፍቅር ሄድኩኝ ገና የኔ ዜማ ፍቅር የልቤ ዜማ ፍቅር የኔ ዜማ ፍቅር የልቤ ዜማ ፍቅር የኔ ዜማ ፍቅር የልቤ ዜማ ፍቅር የኔ ዜማ ፍቅር