Yihew
Bisrat Surafel
ብስሬ ሆይይይ ነገሩ እንዴት ነዉ እንዴት ነዉ ባየዉ ባየዉ ባየዉ እዉነት ነዉ አንተዉ እንዳልከዉ ነዉ ባየዉ ባየዉ እንዳልከኝ እኔም ነኝ እስቲ ልጠብቅህ ነኝ ባይው ያባዝናል ጨዋታማዉ ምንትፈልግያልሽ አ ንቺ ልጂ ከዚ በላይ ፍቅርን ሚያበጃጂ አለ ብሎ ከዚ በላይ ማሰብ ድካም ነዉ ይበጃል መሰብሰብ አለ በርግጥ በየቤቱ ሸጋ አገሩ ላይ ሲመሽም ሲነጋ አለ በጣም በየጎጆዉ ቆንጆ ግን ኣይሆን የቆንጆዎች ቆንጆ ይሀዉ ኣንቺን ነዉ ይሀዉ ሰዉየዉ በትክክል ተመልከች ቀርበሺኝ ዉስጤን ኣቀባበል ፍቅርን ኣሰጣጤን ከዚ በላይ ኣለ ብሎ ማሰብ ድካም ነዉ ይበጃል መሰብሰብ ምድር ላይ እንዳረጋገጥኩት ይገባሻል ብዬም የወሰንኩት ታምኜ የምኖር ላመነኝ ለፍቅር የምመች ሰዉ ነኝ ይሀዉ ኣንቺን ነዉ ይሀዉ ሰዉየዉ ይሀዉ ኣንቺን ነዉ ይሀዉ ሰዉየዉ እንዳልሰማ እንዳላየ ለምን ብለሽ ወዳጂሽን ኣፍቃሪሽን ትሸሻሌሽ እንዳልሰማ እንዳላየ ለምን ብለሽ ወዳጂሽን ኣፍቃሪሽን ትሸሻሌሽ ኣለ ብሎ ከዚ በላይ ማሰብ ድካም ነዉ ምናልባት ሰማይ ላይ ከዚም ሌላም ቁንጅናን ለማየት እንዳልኩሽ በሽ ሰማይ ቤት ብልጭልጭ ያለ ቁንጅናማ የቀይ ዳማ ሴቶቹ ጋማ ቁንጅና ቢሎ ዝም ባክሽ እባክሽ ዉብ ነሽ የብስርዬ እናት ተከሰሻል ልጁን ማን ዉለጂ ብሎሻል የልጅትዋን እናት እነዋሉ ኣሉ ኣየን ቆንጂት ምንትፈልግያልሽ ኣንቺ ልጂ ከዚ በላይ ፍቅርን ሚያበጃጂ ኣለ ብሎ ከዚ በላይ ማሰብ ድካም ነዉ ይበጃል መሰብሰብ ኣለ በርግጥ በየቤቱ ሸጋ ኣገሩ ላይ ሲመሽም ሲነጋ ኣለ በጣም በየጎጆዉ ቆንጆ ግን ኣይሆን የቆንጆዎች ቆንጆ ይሀዉ ኣንቺን ነዉ ይሀዉ ሰዉየዉ ይሀዉ ኣንቺን ነዉ ይሀዉ ሰዉየዉ እንዳልሰማ እንዳላየ ለምን ብለሽ ወዳጂሽን ኣፍቃሪሽን ትሸሻሌሽ እንዳልሰማ እንዳላየ ለምን ብለሽ ወዳጂሽን ኣፍቃሪሽን ትሸሻሌሽ ይሀዉ ኣንቺን ነዉ ይሀዉ ሰዉየዉ ይሀዉ ኣንቺን ነዉ ይሀዉ ሰዉየዉ ይሀዉ ኣንቺን ነዉ ይሀዉ ሰዉየዉ ይሀዉ ኣንቺን ነዉ ይሀዉ ሰዉየዉ End...