Yan Aamet
Endale Woldegiorgis
5:14አቤቱ ለቀዳሚነትህ ጥንት ለኋለኛነትህ ፍፃሜ የለህ አቤቱ ለቀዳሚነትህ ጥንት ለኋለኛነትህ ፍፃሜ የለህ አንተ እግዚአብሔር ነህ አንተ እግዚአብሔር አንተ እግዚአብሔር ነህ አንተ እግዚአብሔር አልፋ ኦሜጋ ፊተኛ ኋለኛ ጌታ ዘመናትህ አመታትህ ቢቆጠሩ አያልቁም ላንተ ምንቢበዙ የድሜን ገደብ ከቶ አይችልም ሊሰጡህ ዘመናትን አሳልፈህ አሳልፈህ አንተ ብቻ ትኖራለህ ትኖራለህ ዘላለማዊ ነህ ኧኸ ዘላለማዊ ነህ አናልፍም ያሉ አለፉ አንሞትም ያሉትም ሞቱ ሀያላን ላንተ ሰገዱ ሀይል የእግዚአብሔር ነው አሉ ያንተ አልፋ ያንተ ኦሚጋ ሁሌ ፅኑነው መሽቶ ሲነጋ መንግስትህ ቋሚ ዘላለማዊ ሁሉ ሲያከትም አንተ ነህ ነዋሪ ዘላለማዊ ነህ ኧኸ ዘላለማዊ ነህ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ያልነበርክበት ጊዜ ለቅፅበት አልነበረም አይኖርም ስልጣንህ መንግስትህ ነው ከዘለአለም