Zem Beyie
Endale Woldegiorgis
5:26ሰው ከሆነበት አስደንጋጭ ወሬ ወየው ከሚያሰኝ ከክፉ ፈሬ ሳልርበተበት ሳልል የት ልግባ ከዓይኔ ሳይወጣ የሀዘን እንባ ይቤዠኛል ያልኩት ይቤዠኛል ያድነኛል ያልኩት ያድነኛል ይቤዠኛል ያልኩት ይቤዠኛል ያድነኛል ያልኩት ያድነኛል ነፍሴ ማን አለና የቱን ለማን ስትልህ ድንገት ስታጣቸው ቃል የገቡላትን እጆቹን ዘርግቶ አቅፎ የተቀበላት በጣር በጭንቋ ቀን አላት የሚቤዣት ይቤዠኛል ያልኩት ይቤዠኛል ያድነኛል ያልኩት ያድነኛል ይቤዠኛል ያልኩት ይቤዠኛል ያድነኛል ያልኩት ያድነኛል እተርፋለሁ አላልቅም አብሬ የሚያድነኝ ገብቷል በመንደሬ የሚያድነኝ ገብቷል በሠፈሬ ለሐጢያተኛው የሚመጣው ዱላ የጻድቁን ቤት አይነካምና የመንፈሱን ቤት አይነካምና ሩትን ከተቤዣት ከቦዔዝ ሚበልጠው ለተሻለው ኪዳን ለኔ ዋስ የሆነው ልቤን የጣልኩበት ይህ ጌታ በጭንቄ ደራሽ ነው የሚያስመካ ልቤን የጣልኩበት ይህ ጌታ በጭንቄ ደራሽ ነው የሚያስመካ እተርፋለሁ አላልቅም አብሬ የሚያድነኝ ገብቷል በመንደሬ የሚያድነኝ ገብቷል በሠፈሬ ለሐጢያተኛው የሚመጣው ዱላ የጻድቁን ቤት አይነካምና የመንፈሱን ቤት አይነካምና ይቤዠኛል ያልኩት ይቤዠኛል ያድነኛል ያልኩት ያድነኛል ይቤዠኛል ያልኩት ይቤዠኛል ያድነኛል ያልኩት ያድነኛል