Satnekagn
Endale Woldegiorgis
5:10ሳትነካኝ ሳትነካኝ አልውጣ ከዚህ ሳትነካኝ አልውጣ ከዚህ ይፈውስ ይዳሰኝ እጅህ ይፈውስ ይዳሰኝ እጅህ ይፈውስ ይዳሰኝ እጅህ ይፈውስ ይዳሰኝ እጅህ እጅህ ነው የሚያጸናኝ የሚያጽናናኝ እጅህ ነው ከስብራቴ ሚጠግነኝ እጅህ ነው የሚያብስልኝ የልቤን እምባ እጅህ ነው ደስታን ሚሰጠኝ ቤትህ ስገባ ይፈውስ ይዳሰኝ እጅህ ይፈውስ ይዳሰኝ እጅህ ይፈውስ ይዳሰኝ እጅህ ይፈውስ ይዳሰኝ እጅህ ላይ ላዬን ሳይሆን ልቤን የሚነካ ጥሻውን ውስጠቴን በፍቅር ሚያንኳኳ ሚነቀል ነቅሎ ሚተከል ተክሎ የሚለውጠኝ ሌላ አድርጐ እጅህ እጅህ የእኔ ወዳጅ እጅህ እጅህ እጅህ የእኔ ወዳጅ እጅህ ይፈውስ ይዳሰኝ እጅህ ይፈውስ ይዳሰኝ እጅህ ይፈውስ ይዳሰኝ እጅህ ይፈውስ ይዳሰኝ እጅህ