Kibir Yihun
Endale Woldegiorgis
6:50እወድስሃለው በዜማ እወድስሃለው በቅኔ እወድስሃለው በዜማ እወድስሃለው በቅኔ የምስጋናዬ የአምልኮዬ መአዛ ይክበብህ እንዲህ ነህ ብዬ በቃሌ አልገልጥህ አምላኬ ልዩ ነህ የምስጋናዬ የአምልኮዬ መአዛ ይክበብህ እንዲህ ነህ ብዬ በቃሌ አልገልጥህ አምላኬ ልዩ ነህ አንተን ለማምለክ በመታደሌ የደስታዬ እንባ ከዓይኖቼ ይፈሳል አጥንት ጅማቴ ቅዱስ እያሉ ልሳኔ ለአንተ ያቀነቅናል እንደዘመርኩኝ እንደተቀኘሁ እስከሰጠኸኝ እድሜ እኖራለሁ ከኔ እስኪወሰድ ይህ እስትንፋሴ ሳቀርብ እኖራለሁ ለስምህ ቅኔ ውዳሴ ኦ ምንኛ መታደል ነው ኦ ምንኛ መታደል ነው እግዚአብሔር አምላክ ለሆንከው ሰው እግዚአብሔር አምላክ ለሆንከው ሰው ኢየሱሴ ጌታ ለሆንከው ሰው ኢየሱሴ ጌታ ለሆንከው ሰው ለስምህ ክብር እዘምራለሁ ታላቅ ነህ ልልህ አፌን እከፍታለሁ እስከምመጣ መንግስተ ሰማይ እጅ አጣምሬ ቁጭ ብዬ አላይ እዚሁ ማምለክ እጀምራለሁ ለውሎዬ አንተን ቅዱስ እላለሁ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ለቅድስናህ መታሰቢያ ምስጋና ፊትህ አቀርባለሁ በኪሩቤል ላይ ለተቀመጥከው የሚገባህን ክብር አመጣለሁ ምስጋናና ውበት በፊትህ ቅዱስነትና ግርማ በመቅደስህ ሞልተውለሃል ተትረፍርፈው እኔም አምልኮን እጨምራለሁ ሞልተውለሃል ተትረፍርፈው እኔም ምስጋናን እጨምራለሁ ቅዱስነትህን አመልካለሁ አመልካለሁ ሁሉን ቻይነትህን አመልካለሁ አመልካለሁ አመልካለሁ አመልካለሁ አመልካለሁ አመልካለሁ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ