Kidus
Endale Woldegiorgis
6:11ጠልቄ ፡ መሄድ ፡ እፈልጋለሁ የእኔ ፡ እርካታ ፡ የአንተ ፡ ክብር ፡ ነው ላይ ፡ ላዩን ፡ መሄድ ፡ ይቅርብኝና ይስጠም ፡ ሕይወቴ ፡ በህልውና ጠልቄ ፡ መሄድ ፡ እፈልጋለሁ የእኔ ፡ እርካታ ፡ የአንተ ፡ ክብር ፡ ነው ላይ ፡ ላዩን ፡ መሄድ ፡ ይቅርብኝና ይስጠም ፡ ሕይወቴ ፡ በህልውና መንፈስ ፡ ቅዱስ መንፈስ ፡ ቅዱስ ሙላኝ ፡ ተቆጣጠረኝ ሌላ ፡ ሕይወት ፡ አይኑረኝ ሙላኝ ፡ ተቆጣጠረኝ ሌላ ፡ ሕይወት ፡ አይኑረኝ ሙላኝ ፡ ተቆጣጠረኝ ሌላ ፡ ሕይወት ፡ አይኑረኝ ሙላኝ ፡ ተቆጣጠረኝ ሌላ ፡ ሕይወት ፡ አይኑረኝ ላንብብ ፡ ቃልህን ፡ ልስማ ሕግህን ላድርግ ፡ ስራዬን ፡ ደስ ፡ የሚልህን መቅደስነቴ ፡ ለአንተ ፡ ብቻ ፡ ነው የለኝም ፡ በአንተ ፡ ላይ ፡ ደባል ፡ የማደርገው ከምር ፡ ነው ፡ ከልብ ነው የአንተ መሆን ምፈልገው ማንከስ ፡ ይቅር ፡ በሃሳቤ ልከተልህ ፡ ቆርጦ ፡ ልቤ ሙላኝ ፡ ተቆጣጠረኝ ሌላ ፡ ሕይወት ፡ አይኑረኝ ሙላኝ ፡ ተቆጣጠረኝ ሌላ ፡ ሕይወት ፡ አይኑረኝ ሙላኝ ፡ ተቆጣጠረኝ ሌላ ፡ ሕይወት ፡ አይኑረኝ ሙላኝ ፡ ተቆጣጠረኝ ሌላ ፡ ሕይወት ፡ አይኑረኝ እኔ ፡ ግን ፡ እኔ ግን እኔ ፡ ግን ፡ እኔ ግን በጽድቅህ ፡ ፊትህን ፡ አያለሁ ክብርህን ፡ ሳይ ፡ እጠግባለሁ እኔ ፡ ግን ፡ እኔ ግን እኔ ፡ ግን ፡ እኔ ግን በጽድቅህ ፡ ፊትህን ፡ አያለሁ ክብርህን ፡ ሳይ ፡ እጠግባለሁ ቁርጭምጭሚት ፡ ጋ ፡ ባለው ፡ ሕይወቴ በቃኝ ፡ አልበል ፡ በዚህ ፡ ረክቼ ጉልበቴን ፡ እና ፡ ወገቤን ፡ አልፈህ ተቆጣጠረኝ ፡ ከሁሉ ፡ ልቀህ በአንተ ፡ ተይዞ ፡ ሁሉ ፡ ነገሬ ቢያልቅ ፡ ይሻላል ፡ ቀሪ ፡ ዘመኔ ጠልቄ ፡ መሄድ ፡ እፈልጋለሁ የእኔ ፡ እርካታ ፡ የአንተ ፡ ክብር ፡ ነው ላይ ፡ ላዩን ፡ መሄድ ፡ ይቅርብኝና ይስጠም ፡ ሕይወቴ ፡ በህልውናህ (፪x) መንፈስ ፡ ቅዱስ መንፈስ ፡ ቅዱስ ሙላኝ ፡ ተቆጣጠረኝ ሌላ ፡ ሕይወት ፡ አይኑረኝ ሙላኝ ፡ ተቆጣጠረኝ ሌላ ፡ ሕይወት ፡ አይኑረኝ ሙላኝ ፡ ተቆጣጠረኝ ሌላ ፡ ሕይወት ፡ አይኑረኝ ሙላኝ ፡ ተቆጣጠረኝ ሌላ ፡ ሕይወት ፡ አይኑረኝ