Yebezegnal
Endale Woldegiorgis
5:50ሚስጢሬን ፡ ለአንተ ፡ ነው ፡ የምነግርህ የውስጤን ፡ ለአንተ ፡ ነው ፡ የምነግርህ እገዛህ ፡ ያሻኛል ፡ ማጽናናትህ (፪x) አዝ፦ የእኔ ፡ ነሃ ፡ ኢየሱስ ፡ የእኔ ፡ ነሃ የእኔ ፡ ነሃ ፡ ውዴ ፡ የእኔ ፡ ነሃ (፪x) ጨለማው ፡ ሲቀርብ ፡ የብርሃንህን ፡ ወጋገን ፡ ስሻ ሕይወቴን ፡ ከቦ ፡ የዓመጻ ፡ ልጅ ፡ ሳጣ ፡ መሸሻ አምላኬ ፡ ሆይ ፡ ተስፋዬ ፡ ነህ ፡ አጽናኝ ፡ አስተማሪ ሁሉ ፡ ትቶ ፡ ሲሄድ ፡ ከእኔ ፡ ጋር ፡ ቀሪ አምላኬ ፡ ሆይ ፡ ተስፋዬ ፡ ነህ ፡ አምላኬ ፡ ሆይ (፪x) አዝ፦ የእኔ ፡ ነሃ ፡ ኢየሱስ ፡ የእኔ ፡ ነሃ የእኔ ፡ ነሃ ፡ ውዴ ፡ የእኔ ፡ ነሃ (፪x) የመማጸኛ ፡ ከተማዬ ፡ ነህ ፡ ነህ ፡ ነህ ነፍሴ ፡ ከአዳኝ ፡ ምታመልጥብህ ምህረት ፡ ማገኛዬ ፡ ነህ ፡ ምህረት ቸርነት ፡ ማገኛዬ ፡ ነህ ፡ ቸርነት ጌታ ፡ ሆይ ፡ ከመከራዬ ፡ አድነኝ ፡ ሁንልኝ ፡ ኃይሌ የኃይሌ ፡ ትምክት ፡ አንተ ፡ ነህ ሁሌ ፡ ላምልክህ ፡ በሕይወት ፡ ምሥጋና በሕይወት ፡ ምሥጋና (፪x)