"Kehulu Belay"
Ezira Hailemichel
6:04የአብን ብድራት ያን ውለታ በደም ያጌጠውን ውብ ስጦታ አንደበቴን ቀድሞ አይኔ አወራ እንባን ስለፍቅሩ እያዘራ ባንተ ለመወደድ ምክንያት ሰበብ ባይኖረኝ ደም ግባት እንዲሁ መውደድ ማይከብድህ በነጻ ማፍቀር ማይከብድህ በጻድቅ ልጅህ ፈርደሃል ሐጥዕ ባሪያህን ምረሃል ተበድለህም ክሰህ ያንተስ ቋንቋም አይገልጽህ የአብን ብድራት ያን ውለታ በደም ያጌጠውን ውብ ስጦታ አንደበቴን ቀድሞ አይኔ አወራ እንባን ስለፍቅሩ እያዘራ ኤሎሄ ኤሎሄ እያለ በመስቀል ሲቃትት ዋለ ለወጉት ምህረት ማለደ ለፋሲካዬ ታረደ የኔን በደል በእርሱ አኑረህ ባንዱ ልጅህ ላይ ወስነህ ብይኔን ወስዶት ኢየሱስ ተሞሽሬአለው በደም ልብስ የአብን ብድራት ያን ውለታ በደም ያጌጠውን ውብ ስጦታ አንደበቴን ቀድሞ አይኔ አወራ እንባን ስለፍቅሩ እያዘራ አንድስ እንኳን ያየህ የለም ሙሴ ሊቀርብህ አልቻለም ልጅህ ባይተርክህ ኖሮ ማን ነበር የሚያይ ደፍሮ በደሙ ቀለም ጽፎልኝ ባጥንቱ ብዕር ከትቦልኝ እያቃሰተ ነገረኝ ፍቅርህ በፍቅር አሰረኝ