Enat
Fikeraddis Nekatibeb
5:08ምስክር ምስክር ተደርጎ ይደመጥ ትንፋሼ ላሳየኝ ፍቅር ይሰማ ምላሼ እስኪ እማኝ ልሁን ለሀሳብ ደራሼ እስኪ እማኝ ልሁን ለሀሳብ ደራሼ እስኪ እማኝ ልሁን ለሀሳብ ደራሼ የምትወደድ ነሃ የምትወደድ ነሃ የምትወደድ ነሃ የምትወደድ ነሃ የምትወደድ ነሃ የፍቅር እህል ውሀ አምናና ካቻምና አዳማጭ አጥቼ አላወራም ነበር የሆዴን አውጥቼ ያለፈው ዝምታ አይኖርም ዘንድሮ አንተ ሰተኧኛል የልብህን ጆሮ እመነኝ እመነኝ እመነኝ ምንጊዜም ያንተው ነኝ እመነኝ ምንጊዜም ያንተው ነኝ የሁሉም ስጦታ ገንዘብ እና ንብረት አይበልጥም ወይ ፍቅር ከዚህ ሁሉ ወረት እንደው ለጨዋታው እንደው ለነገሩ ልብ የሚሰጥ ወዳጅ አለ ወይ ባገሩ እመነኝ እመነኝ እመነኝ ምንጊዜም ያንተው ነኝ እመነኝ ምንጊዜም ያንተው ነኝ ምስክር ተደርጎ ይደመጥ ትንፋሼ ላሳየኝ ፍቅር ይሰማ ምላሼ እስኪ እማኝ ልሁን ለሀሳብ ደራሼ እስኪ እማኝ ልሁን ለሀሳብ ደራሼ እስኪ እማኝ ልሁን ለሀሳብ ደራሼ ሰላሜ ልበልሃ ደስታዬ ልበልሃ ኩራቴ ልበልሃ እምነቴ ልበልሃ ህይወቴ ልበልሃ የፍቅር እህል ውሃ የት ደረሰ ስለው አጥቼው ከሌላ ሊያኗኑረኝ መቷል መውደድ ባንተ ገላ ከመንፈስህ ገዳም ገባሁ እንደ መና ካካልህ አልፌ ከነብስህ ልገናኝ የት ደረሰ ስለው አጥቼው ከሌላ ሊያኗኑረኝ መቷል መውደድ ባንተ ገላ ከመንፈስህ ገዳም ገባሁ እንደ መና ካካልህ አልፌ ከነብስህ ልገናኝ እመነኝ እመነኝ እመነኝ ምንጊዜም ያንተው ነኝ እመነኝ ምንጊዜም ያንተው ነኝ ባይኔ እነደው ባይኔ ባይኔ ባይኔ ፍቅር አየው ባይኔ ባይኔ ኧረ ባይኔ ባይኔ ባይኔ መውደድ አየው ባይኔ ባይኔ ኧረ ባይኔ ባይኔ ባይኔ ፍቅር አየው ባይኔ ባይኔ ኧረ ባይኔ ባይኔ ባይኔ መውደድ አየው ባይኔ