Notice: file_put_contents(): Write of 613 bytes failed with errno=28 No space left on device in /www/wwwroot/muzbon.net/system/url_helper.php on line 265
Gigi - Ethiopia | Скачать MP3 бесплатно
Ethiopia

Ethiopia

Gigi

Альбом: World Ballads
Длительность: 6:15
Год: 2012
Скачать MP3

Текст песни

ባልፍም ዞሬ ስለ እናት ምድሬ እሷናት ክብሬ ኧረ እኔስ ሀገሬ(2)
ስንት የሞቱልሽ ለክብሪሽ ዘብ አድረኧው
አልፈው ሲነኩሽ ባህርሽን ተሻግረው
የጀግናች ሀገር ያዳም እግር አሻራ
ፈለገ ጊዮን ያንቺ ስም ሲጠራ
እንኳን ሰማይ ላይ ባንዲራሽን አይቶ
ስምሽ ሲጠራ ማን ዝም ይላል ሰምቶ
እንኳን ሰማይ ላይ ባንዲራሽን አይቶ
ኢቲዮጵያ ሲባል ማን ዝም ይላል ሰምቶ
በቀስተ ዳመና ሰማይ መቀነቱን ባንዲራሽን ታጥቆ
አርማሽ የታተመ እንኩዋን ባለም መዳፍ በሀዋራያው ታጥቆ
የተራሮች አናት ዘብ የቆሙልሽ ነሽ የአክሱሟ ራስ ጦጲያ