Kalkidan
Hamelmal Abate
ንዴት ብስጭቴ ትግስ አሳጣ እንጂ እንዳልመልሰዉ እንዴት ብዬ ልጥራዉ እኔዉ ወስኜ የሸኘሁትን ሰዉ ለስህተቴ ይቅርታ ብላችሁ እናንተዉ ጥሩልኝ ሄዳችሁ ተጨነኩላችሁ ንዴት ብስጭቴ ትግስ አሳጣ እንጂ እንዳልመልሰዉ እንዴት ብዬ ልጥራዉ እኔዉ ወስኜ የሸኘሁትን ሰዉ ለስህተቴ ይቅርታ ብላችሁ እናንተዉ ጥሩልኝ ሄዳችሁ ተሸነፍኩላችሁ ነገር ያላደራ ቂም ያልቋጠረ ሰዉ ሌላም ይናገራል ድንገት ሆድ ከባሰዉ ግልፍ ይልበታል ሲናደድ አንድ አፍታ ሲሰክን ይቋጫል የማታ የማታ የማታ የማታ እኔ ስቀዘቅር ተቃጥሎ በተራዉ በፀፀት መንደዴን አይሰማኝ ባወራዉ ይቅርታ ልጠይቅ ቀርቤ እንዳወጋዉ ምን መላ ልፈልግ በምን ላረጋጋዉ በምን ላረጋጋዉ ቁጣ ከሌለበት መዋደድ አንዳንዴ ኩሪፍያ ከሌለበት መፋቀር አንዳንዴ የአፍቃሪ ልብ እንዴት ይለካል ሁል ጊዜ ሳቅ እንዴት ይሳካል ተመለስ ተመለስ ተመለስ የኔ አካል ተመለስ ተመለስ ተመለስ የኔ አካል ተመለስ የኔ አካል ንዴት ብስጭቴ ትግስ አሳጣ እንጂ እንዳልመልሰዉ እንዴት ብዬ ልጥራዉ እኔዉ ወስኜ የሸኘሁትን ሰዉ ለስህተቴ ይቅርታ ብላችሁ እናንተዉ ጥሩልኝ ሄዳችሁ ተጨነኩላችሁ ንዴት ብስጭቴ ትግስ አሳጣ እንጂ እንዳልመልሰዉ እንዴት ብዬ ልጥራዉ እኔዉ ወስኜ የሸኘሁትን ሰዉ ለስህተቴ ይቅርታ ብላችሁ እናንተዉ ጥሩልኝ ሄዳችሁ ተሸነፍኩላችሁ ማመዛዘኛዬን ድንገት ተነጥቄዉ ጉድ ሆንኩኝ እንዳይቀርብ አርቄዉ ትዕግስት የነሳኝን ያን አጉል ክፉ ቀን ሳስብ ይገለኛል የቁጭት ሰቀቀን የቁጭት ሰቀቀን ክፉ ሳይናገር ቆጥቦ አንደበቱን እንዳቀረቀረ ሲሄድ ደፍቶ አንገቱን ጓዙን አስጠቅልዬ ሸኝቼም አልረሳዉ እኖራለሁ እንጂ ስሙን ሳነሳሳዉ ስሙን ሳነሳሳዉ አብሬዉ እያለዉ ብዙም ያልታወቀኝ የናፍቆቱ ጉልበት አየሁት ሲርቀኝ ጸጸት ብቸኝነት ሲያደቀኝ ሳቅ ጨዋታ ደስታ ሲርቀኝ ቤቴም ነፍ አዉጥቶ እሱን ሲጠይቀኝ ምን ልልስለት ከየት ላምጣዉ ጨነቀኝ ከየት ላምጣዉ ጨነቀኝ ቁጣ ከሌለበት መዋደድ አንዳንዴ ኩሪፍያ ከሌለበት መፋቀር አንዳንዴ የአፍቃሪ ልብ እንዴት ይለካል ሁል ጊዜ ሳቅ እንዴት ይሳካል ተመለስ ተመለስ ተመለስ የኔ አካል ተመለስ ተመለስ ተመለስ የኔ አካል ተመለስ የኔ አካል ተመለስ ተመለስ ተመለስ የኔ አካል ተመለስ ተመለስ ተመለስ የኔ አካል ተመለስ የኔ አካል