Munaye
Hewan Gebrewold
5:13አንተስ ለጉድ ትፈለጋለህ አንተስ ለጉድ ትፈለጋለህ አንተማ ትፈለጋለህ ትፈለጋለህ ፈለኩህ በጣም እንደ ማር ከጣም አንተስ ለጉድ ትፈለጋለህ አንተስ ለጉድ ትፈለጋለህ አንተማ ትፈለጋለህ ትፈለጋለህ ፈለኩህ በጣም እንደ ማር ከጣም ማነው ጉዳይ ገዳይ ማን ይሁን አማላጅ አግባብቶ ሚያረገን እኔና አንተን ወዳጅ ትንሽ አስጀምሮ ቢያሳየኝ መንገዱን እኔ አውቅበት ነበር ጨዋታ አካሄዱን ፈተንከኝ በጣም እድል ፍለጋ መንገድ ባገኘሁ ካንተ ሚያስጠጋ ካልቸገረ ጥላ ካልጠፋ ዳስ ሰፈር ምነው አስጠለልኩት አይኔን ካንተ ከንፈር ያለ መስተፋቅር ያለ መስተፋቅር ያለ መድሀኒት እንዲህ ሰው አፍዝዞ አለ ወይ መቅረት ካልቸገረ ጥላ ካልጠፋ ዳስ ሰፈር ምነው አስጠለልኩት አይኔን ካንተ ከንፈር ያለ መስተፋቅር ያለ መስተፋቅር ያለ መድሀኒት እንዲህ ሰው አፍዝዞ አለ ወይ መቅረት አንተስ ለጉድ ትፈለጋለህ አንተስ ለጉድ ትፈለጋለህ አንተማ ትፈለጋለህ ትፈለጋለህ ፈለኩህ በጣም እንደ ማር ከጣም ስፍስፍ እያረገ አይንህ እያጓጓ ልቤን ካደረገው በሩን እንዳይዘጋ ፈላጊህ ነኝ እና ያውም ለቁምነገር እንግዲህ ላንኳኳ ሰርክ የልብህን በር ፈተንከኝ በጣም እድል ፍለጋ መንገድ ባገኘሁ ካንተ ሚያስጠጋ ጉድ ነው ጉድ ጉድ ጉድ የትም ይሁን ወራጅ ልቤ ወንዛ ወንዙ አንተን ተከትሎ ከሆነ መፍሰሱ የፈጀውን ቢፈጅ የፈጀውን ቢፈጅ ላግባህ እንጂ ከእጄ አንተን ሲያምርሽ ይቅር ማን ሊለኝ ወድጄ የትም ይሁን ወራጅ ልቤ ወንዛ ወንዙ አንተን ተከትሎ ከሆነ መፍዘዙ የፈጀውን ቢፈጅ የፈጀውን ቢፈጅ ላግባህ እንጂ ከእጄ አንተን ሲያምርሽ ይቅር ማን ሊለኝ ወድጄ ካልቸገረ ጥላ ካልጠፋ ዳስ ሰፈር ጉድ ጉድ ነው አስጠለልኩት አይኔን ካንተ ከንፈር ያለ መስተፋቅር ያለ መስተፋቅር ያለ መድሀኒት እንዲህ ሰው አፍዝዞ አለ ወይ መቅረት