Notice: file_put_contents(): Write of 657 bytes failed with errno=28 No space left on device in /www/wwwroot/muzbon.net/system/url_helper.php on line 265
Kassa Tessema - Shegitu | Скачать MP3 бесплатно
Shegitu

Shegitu

Kassa Tessema

Длительность: 4:25
Год: 2012
Скачать MP3

Текст песни

ሸጊቱ ሸጊቱ ሸጊቱ ሸጊቱ
አሁን ምን ያረጋል ነገር መለቃቀም
በአባቷ ያልሆነ በአያት ምን ልጠቀም
በአያት ምን ልጠቀም በአያት ምን ልጠቀም
እኔ የልጇ ልጅ እሷ የእናቴ እናት
አኳኋኗ ሁሉ እንደ አያት እንደ አያት
እንደ አያት እንደ አያት እንደ አያት እንደ አያት
ወይፈኑም ቢታመም ጊደሯም ታመመች
ወይፈኑም ቢታመም ጊደሯም ታመመች
ኧረ ለመሆኑ ያቺስ ላም እንዴት ነች
ጉልበቴን በስራ እስካለሁ በልቼ
አፅሜን ከምድር ላይ እሄዳለሁ ትቼ
የኔ ኑሮ ቀርቶ ያንቺ ሲለወጥ
እሄዳለሁ እንጂ የለም መቀመጥ
እሄዳለሁ እንጂ የለም መቀመጥ
ክርስቶስ ሲመጣ ሊፈፅም ቃሉን
ከዳገት ሩጯ ማነው የሚድን
እስከዛ ድረስ ግን መብት አለኝ አውቃለሁ
የንግድነቴን ነው መደሰት እሻለሁ
የንግድነቴን ነው መደሰት እሻለሁ