Notice: file_put_contents(): Write of 677 bytes failed with errno=28 No space left on device in /www/wwwroot/muzbon.net/system/url_helper.php on line 265
Kassa Tessema - Ebakesh Tarekegne | Скачать MP3 бесплатно
Ebakesh Tarekegne

Ebakesh Tarekegne

Kassa Tessema

Длительность: 3:07
Год: 2012
Скачать MP3

Текст песни

ከ'ንግዲህ ለፍቅር አልወድቅ አልነሳ
ሲወደድ ሲጠላ ሲወድቅ ሲነሳ
እባክሽ፣ እባክሽ ታረቂኝ ተይ አታስጨንቂኝ

እንዲህ መጨነቄን መጠበቤን አውቃ
እሷ ግን ሸሸችኝ ሄደች ከ'ኔ 'ርቃ
እባክሽ፣ እባክሽ ታረቂኝ ተይ አታስጨንቂኝ

ላ'ንቺ ይብላኝ እንጂ ለኔማ ተመቸኝ
ላ'ንቺ ይብላኝ እንጂ ለኔማ ተመቸኝ
እወድሽ ነበረ ማለት አይሰለቸኝ
እወድሽ ነበረ ማለት አይሰለቸኝ
እባክሽ፣ እባክሽ ታረቂኝ ተይ አታስጨንቂኝ

እንዲታወቅላት መወደዱ በልጦ
እንዲታወቅላት መወደዱ ጎልቶ
እርግፍ አ'ርጋኝ ሄደች መንሠፍሠፏ ቀርቶ
እርግፍ አ'ርጋኝ ሄደች መንሠፍሠፏ ቀርቶ
እባክሽ፣ እባክሽ ታረቂኝ ተይ አታስጨንቂኝ

ኦሆሆ ሆሆሆ ኦሆሆሆ ሆ

ያ'ንድ በኩል ፍቅር ቢቀር ምን አለበት
ስለት የማይቆርጠው የፍቅር ትርፍ አንጀት
ስለት የማይቆርጠው የፍቅር ትርፍ አንጀት

ኦሆሆ ሆሆሆ ኦሆሆሆ ሆ
ኦሆሆ ሆሆሆ ኦሆሆሆ ሆ

ያቻትና መጣች አየኋት ፍቅሬን
በግልፅ ያልታወቀች ነፍሰ ገዳዬን
እባክሽ፣ እባክሽ ታረቂኝ ተይ አታስጨንቂኝ

ወዲያው ጥፍት አለች እኔን አሰቃይታ
የፍቅር ጩቤዋን ከልቤ ስክታ
እባክሽ፣ እባክሽ ታረቂኝ ተይ አታስጨንቂኝ

እባክሽ፣ እባክሽ ታረቂኝ ተይ አታስጨንቂኝ
እባክሽ፣ እባክሽ ታረቂኝ ተይ አታስጨንቂኝ