Enate Emebete
Leke Mezemeran Tewodros Yoseph
በድንኳኔ ዕልልታ ሙሉ ነው በድንኳኔ ዝማሬ ሙሉ ነው በማንነቴ ላይ እግዚአብሔር ታላቅ ነው በድንኳኔ ዕልልታ ሙሉ ነው በድንኳኔ ዝማሬ ሙሉ ነው በማንነቴ ላይ እግዚአብሔር ታላቅ ነው ፍላፃውን የጠላቴን ቍጣ መከተልኝ ወደእኔ እየመጣ በራራልኝ በእርሱ በወዳጄ ሰላም ሰፍኗል በጓዳ በደጄ በድንኳኔ ዕልልታ ሙሉ ነው በድንኳኔ ዝማሬ ሙሉ ነው በማንነቴ ላይ እግዚአብሔር ታላቅ ነው የመንገዴን ጥርጊያውን አቅንቶ የሰለለ ጉልበቴን አፅንቶ ከፊት ለፊት በድል ቀድሞልኛል በምስጋና ከኋላ ስቦኛል በድንኳኔ ዕልልታ ሙሉ ነው በድንኳኔ ዝማሬ ሙሉ ነው በማንነቴ ላይ እግዚአብሔር ታላቅ ነው ስላልተ