Notice: file_put_contents(): Write of 643 bytes failed with errno=28 No space left on device in /www/wwwroot/muzbon.net/system/url_helper.php on line 265
Melat Kelemework - Ende Maleda | Скачать MP3 бесплатно
Ende Maleda

Ende Maleda

Melat Kelemework

Альбом: Ende Maleda
Длительность: 5:40
Год: 2023
Скачать MP3

Текст песни

እንደ ማለዳ የጠዋት ጮራ
አንፀባራቂ እ... ህ... ህ... ህ
እንደ ከዋክብት እንደ ጨረቃ ማራኪ ...
ስትመጣልኝ ቤት በረንዳዬ ያሉት አበባ እ... ህ... ህ... ህ
ፈካ ፈካ ፈካ ይላሉ
ሁሉም ተክሎቼ
ከቤቴ ታዛ ስር
በርጩማዬ ላይ ቁጭ ብዬ እየምኩኝ
የጠዋት ፀሃይ
ሆዴ እየጠበኩህ ሆዴ አትመጣም ወይ
ሆዴ እየጠበኩህ ሆዴ አትመጣም ወይ
በአእዋፍ ህብረ ዜማ ንጋት ብስራት እስኪሰማ
በአይኔ እንቅልፍ ሳይዞር ላፍታ
ወገግ አለ በትዝታ በትዝታ በትዝታ
ቤቴም ጓዳዬ ገላዬ አልጋዬ
በሳቅ ጨዋታ እንዲሞቅ ማታ
ገና ሌት ጀምሮ ነው
ስመኝህ የነበረው
አደራ እንዳትቀር ዛሬ የኔ ፍቅር
እንደ ማለዳ የጠዋት ጮራ
አንፀባራቂ እ... ህ... ህ... ህ
እንደ ከዋክብት እንደ ጨረቃ ማራኪ ...
ስትመጣልኝ ቤት በረንዳዬ ያሉት አበባ እ... ህ... ህ... ህ
ፈካ ፈካ ፈካ ይላሉ
ሁሉም ተክሎቼ
ከቤቴ ታዛ ስር
በርጩማዬ ላይ ቁጭ ብዬ እየምኩኝ
የጠዋት ፀሃይ
ሆዴ እየጠበኩህ ሆዴ አትመጣም ወይ
ሆዴ እየጠበኩህ ሆዴ አትመጣም ወይ
በሚያምረው ቀን አሳምረኝ
ሌላም ጉዳይ ዛሬም የለኝ
ደምቀው ፈክተን ውሉን እንደር አደራህን
ማሬ እንዳትቀር አደራህን
ቤቴም ጓዳዬ ገላዬ አልጋዬ
በሳቅ ጨዋታ እንዲሞቅ ማታ
ገና ሌት ጀምሮ ነው
ስመኝህ የነበረው
አደራ እንዳትቀር ዛሬ የኔ ፍቅር
እንደ ማለዳ የጠዋት ጮራ
አንፀባራቂ እ... ህ... ህ... ህ
እንደ ከዋክብት እንደ ጨረቃ ማራኪ ...
ስትመጣልኝ ቤት በረንዳዬ ያሉት አበባ እ... ህ... ህ... ህ
ፈካ ፈካ ፈካ ይላሉ
ሁሉም ተክሎቼ
ከቤቴ ታዛ ስር
በርጩማዬ ላይ ቁጭ ብዬ እየምኩኝ
የጠዋት ፀሃይ
ሆዴ እየጠበኩህ ሆዴ አትመጣም ወይ
ሆዴ እየጠበኩህ ሆዴ አትመጣም ወይ
ሆዴ እ... ህ... ህ... ህ... ህ... ህ
አ አትመጣም ወይ
ሆዴ እ... ህ... ህ... ህ... ህ... ህ
አ አትመጣም ወይ