Mn Alegn
Meskerem Getu
6:14የልቤ አምላክ ሁሉ ነገሬ እየመራኸኝ ባንተ ተምሬ ከራሴ መንገድ እየመለስከኝ የማይታለፈውን አሻገርከኝ ጌታ ምህረትህ እጅግ ብዙ ብዙ ነው ጌታ ምህረትህ አቤት ይቅርታህ እጅግ ብዙ ብዙ ነው አቤት ይቅርታህ አቤት ደግነትህ መጨረሻ የለው ለደግነትህ ርህራሔህ መጨረሻ የለው ርህራሔህ ላመስግንህ እሰኪ ላመስግንህ ዝም ከምል ብዬ ምስጋናን ላብዛልህ (2) ከተጠመደብኝ ወጥመድ አስመልጠህ ከክፍ ወሳኔ ልቤን እኔን ጠብቀህ ቃልህን እየላክ አባ እየመከርከኝ ከጠላቴ አጥፊ እቅድ ፈጥነህ አዳንከኝ ተመስገን አባ ተመስገን ለውለታህ ምላሽ ምስጋናን ላብዛልህ ተባረክ ውዴ ተባረክ ላረክልኝ ነገር እንኳን ባየመጥን በጭንቅ ቀኖቼ ሁሉ ከጐኔ ነህ ስብራቴን ሳካፍልህ መቼ ደከመህ ሁሉ በተወኝም ጊዜ የትም አልሄድህ በጊዜ ብዛት አይላላም ወዳጅነትህ ተመስገን አባ ተመስገን ለውለታህ ምላሽ ምስጋናን ላብዛልህ ተባረክ ውዴ ተባረክ ላረክልኝ ነገር እንኳን ባየመጥን በምድረበዳ ሸለቆ አሰልጥነህ የጨከንክብኝ ሲመስለኝ ቀርበህ አባብለህ ሁሉ ለበጐ ሲቀየር በአይኔ እያየሁ ለመልካም ስላስጨነከኝ አከብርሃለው ተመስገን አባ ተመስገን ለውለታህ ምላሽ ምስጋናን ላብዛልህ ተባረክ ውዴ ተባረክ ላረክልኝ ነገር እንኳን ባየመጥን