Notice: file_put_contents(): Write of 627 bytes failed with errno=28 No space left on device in /www/wwwroot/muzbon.net/system/url_helper.php on line 265
Meskerem Getu - Tenager | Скачать MP3 бесплатно
Tenager

Tenager

Meskerem Getu

Альбом: Ya Messih
Длительность: 4:52
Год: 2024
Скачать MP3

Текст песни

ፈልጌህ መጥቻለው ፈልጌህ ፈልጌህ 
ልሰማህ መጥቻለው ኢየሱስ ልሰማህ 
ናፍቀኸኝ መጥቻለው ላደምጥህ ላደምጥህ 
ፈልጌህ መጥቻለው 
 

አንተ ለብቻህ እንድትደመጥ 
የስጋዬ ጩኸቱ ረጭ ይበል ፀጥ 
አንተ ለብቻህ እንድትደመጥ 
የምኞቴ ጩኸቱ ረጭ ይበል ፀጥ 

      ተናገር ተናገረኝ አባ ድምፅህን አሰማኝ 
       በእጆችህም ዳሰኝ ልጄ አለው አለው በለኝ (2)
 
የልብህን ሃሳብ እስኪ አጫውተኛ 
ሁንልኝ የህይወቴ መሃከልኛ 
ፈቃድህ በሰማይ እንደሆንች
በኔም ላይ እንድትሆን ላአሳብህ ልመች 

          ተናገር ተናገረኝ አባ ድምፅህን አሰማኝ 
           በእጆችህም ዳሰኝ ልጄ አለው አለው በለኝ (2)

ብቸኛ አቅሜ የምታደርገኝ ቀና 
በአንተ ካልሆነ ከቶ አልድንምእና 
የምትለኝን ሁሉ ላደምጥ ፈልጌ 
ከእግርስር እሆናለው ራሴን ባዶ አድርጌ 

            ተናገር ተናገረኝ አባ ድምፅህን አሰማኝ 
            በእጆችህም ዳሰኝ ልጄ አለው አለው በለኝ (2)