Yastawukebgnal
Pastor Tekeste Getnet
4:48ፍቅር ፡ የጎደለበት ፡ ባግባቡ ፡ እንኳን ፡ ያልኖረ አይዞህ ፡ ባይ ፡ ወገን ፡ የሌለው ፡ ብቸኛ ፡ የነበረ ያለበት ፡ ድረስ ፡ መተህ ፡ ወድሃለው ፡ ስትለው ልቡን ፡ ከማፍሰስ ፡ በቀር ምንስ ፡ ሌላ ፡ አማራጭ ፡ አለው ፍቅር ፡ የጎደለበት ፡ ባግባቡ ፡ እንኳን ፡ ያልኖረ አይዞህ ፡ ባይ ፡ ወገን ፡ የሌለው ፡ ብቸኛ ፡ የነበረ ያለበት ፡ ድረስ ፡ መተህ ፡ ወድሃለው ፡ ስትለው ልቡን ፡ ከማፍሰስ ፡ በቀር ምንስ ፡ ሌላ ፡ አማራጭ ፡ አለው መመኪያዬ መመኪያዬ መመኪያዬ አንተው ፡ ነህ ፡ ጌታዬ መመኪያዬ መመኪያዬ መመኪያዬ አንተው ፡ ነህ ፡ ጌታዬ መመኪያዬ መመኪያዬ መመኪያዬ አንተው ፡ ነህ ፡ ጌታዬ መመኪያዬ መመኪያዬ መመኪያዬ አንተው ፡ ነህ ፡ ጌታዬ ላፍታ ፡ ሳትለየኝ ፡ በድካም ፡ ሆነ ፡ በብርታት ስንት ፡ ግዜ ፡ ረዳኀኝ ፡ ባሳለፍኳቸው ፡ አመታት ልቤን ፡ ኩራት ፡ አለው ፡ ዘንድሮም ፡ ተመካብህ የማትለዋወጥ ፡ የህይወቴ ፡ ዋስትና ፡ ነህ የሁሌ ፡ ነህ ፡ የሁሌ ፡ አምላኬ ፡ ነህ ፡ የሁሌ አፍቃሪ ፡ ወረት ፡ የለብህ ፡ ውዴ ፡ ልበልህ ፡ እንዳመሌ የሁሌ ፡ ነህ ፡ የሁሌ ፡ አምላኬ ፡ ነህ ፡ የሁሌ አፍቃሪ ፡ ወረት ፡ የለብህ ፡ ውዴ ፡ ልበልህ ፡ እንዳመሌ የሁሌ ፡ ነህ ፡ የሁሌ አፍቃሪ ፡ ወረት ፡ የለብህ ማይዘነጋ ፡ ነው ፡ አይጠፋም ፡ ከሃሳቤ ሁሌ ፡ ድቅን ፡ ይልብኛል ፡ ፍቅርህ ፡ ታትሟል ፡ ከልቤ ብዙ ፡ ወጀብ ፡ አልፎ ፡ ትኩሳት ፡ እንደው ፡ አይበርድም ዛሬም ፡ አንተኑ ፡ ይለኛል ፡ አለውጥህም ፡ በማንም የሁሌ ፡ ነህ ፡ የሁሌ ፡ አምላኬ ፡ ነህ ፡ የሁሌ አፍቃሪ ፡ ወረት ፡ የለብህ ፡ ውዴ ፡ ልበልህ ፡ እንዳመሌ የሁሌ ፡ ነህ ፡ የሁሌ ፡ አምላኬ ፡ ነህ ፡ የሁሌ አፍቃሪ ፡ ወረት ፡ የለብህ ፡ ውዴ ፡ ልበልህ ፡ እንዳመሌ የሁሌ ፡ ነህ ፡ የሁሌ ፡ ... አፍቃሪ ፡ ወረት ፡ የለብህ ማይዘነጋ ፡ ነው ፡ አይጠፋም ፡ ከሃሳቤ ሁሌ ፡ ድቅን ፡ ይልብኛል ፡ ፍቅርህ ፡ ታትሟል ፡ ከልቤ ብዙ ፡ ወጀብ ፡ አልፎ ፡ ትኩሳት ፡ እንደው ፡ አይበርድም ዛሬም ፡ አንተኑ ፡ ይለኛል ፡ አለውጥህም ፡ በማንም የሁሌ ፡ ነህ ፡ የሁሌ ፡ አምላኬ ፡ ነህ ፡ የሁሌ አፍቃሪ ፡ ወረት ፡ የለብህ ፡ ውዴ ፡ ልበልህ ፡ እንዳመሌ የሁሌ ፡ ነህ ፡ የሁሌ ፡ አምላኬ ፡ ነህ ፡ የሁሌ አፍቃሪ ፡ ወረት ፡ የለብህ ፡ ውዴ ፡ ልበልህ ፡ እንዳመሌ የሁሌ ፡ ነህ ፡ የሁሌ ፡ አምላኬ ፡ ነህ ፡ የሁሌ አፍቃሪ ፡ ወረት ፡ የለብህ ፡ ውዴ ፡ ልበልህ ፡ እንዳመሌ