Lemalmh
Mikaya Behailu
5:30የአንተ መሆን እፈልጋለሁ ግን እፈራሃለሁ የልብ እምነትና የሴት ልጅ ክብር መተኪያ የለዉም አንዴ ቢሰበር ይቀርብህና ደሞ ይርቃል ልቤ ይጨነቃል ድብቅ ነች ትላለህ ልቤን ባታገኝዉ ልቤን ያገኘህ ዕለት ቅስሜንስ ብትሰብረዉ ምን አምኜ ልቤን ልስጥህ መች ተገልጦ ታየና ዉስጥህ እንዴት ብዬ ልቤን ልስጥህ መቼ ገባኝ አመጣጥህ እንዳምንህ አታስገድደኝ በእርጋታ ፍቅር አለማምደኝ ዘና አርገህ በጥበብ ያዘዉ የልቤን እምነቱን ግዛዉ እንዳምንህ አታስገድደኝ በእርጋታ ፍቅር አለማምደኝ ዘና አርገህ በጥበብ ያዘዉ የልቤን እምነቱን ግዛዉ የቸኮለ አፍሶ ይለቅማል መታገስ ይጠቅማል እጠራራለሁ አላምነዉም ደሞ ልብህ ከእኔ ጋራ መዝለቁን ለከርሞ ጊዜ ስጠኝ እስክለምድህ እስከምወድህ ልብህም ይወቀዉ ተራ ቁምነገሩን እኔም እንዳሳይህ የልቤን ሚስጢሩን ምን አምኜ ልቤን ልስጥህ መች ተገልጦ ታየና ዉስጥህ እንዴት ብዬ ልቤን ልስጥህ መቼ ገባኝ አመጣጥህ እንዳምንህ አታስገድደኝ በእርጋታ ፍቅር አለማምደኝ ዘና አርገህ በጥበብ ያዘዉ የልቤን እምነቱን ግዛዉ እንዳምንህ አታስገድደኝ በእርጋታ ፍቅር አለማምደኝ ዘና አርገህ በጥበብ ያዘዉ የልቤን እምነቱን ግዛዉ እንዳምንህ እንዳምንህ እንዳምንህ እንዳምንህ እንዳምንህ አታስገድደኝ በእርጋታ ፍቅር አለማምደኝ እንዳምንህ እንዳምንህ እንዳምንህ እንዳምንህ እንዳምንህ አታስገድደኝ በእርጋታ ፍቅር አለማምደኝ ዘና አርገህ በጥበብ ያዘዉ የልቤን እምነቱን ግዛዉ እንዳምንህ አታስገድደኝ በእርጋታ ፍቅር አለማምደኝ ዘና አርገህ በጥበብ ያዘዉ የልቤን እምነቱን ግዛዉ