Anten Bemamene
Samuel Negussie
5:46የኔ ጌታ የአማልክት ሁሉ አምላክ ነው የጌታዎች ሁሉ ጌታ ነው የኔ ጌታ የአማልክት ሁሉ አምላክ ነው የጌታዎች ሁሉ ጌታ ነው የለም የሚመስለው የለም የሚሳነው የለም የለም የሚያቅተው የለም ይችላል ሁሉንም ኧረ የለም የሚመስለው የለም የሚሳነው የለም የለም የሚያቅተው የለም ይችላል ሁሉንም ስለዚህ ልቤ ታመነ አምላኬ እኮ ነው ሁሉን ሚችል ስለዚህ ልቤ ተመካ እኔ ማመልከው ነው የጌቶች ጌታ ስለዚህ ልቤ ታመነ አምላኬ እኮ ነው ሁሉን ሚችል ስለዚህ ልቤ ተመካ እኔ ማመልከው ነው የጌቶች ጌታ ትልልቁንም ከባበዱንም ትችላለህ ያለው ሰው እኮ አይደለም የእግዚአብሔር ቃል ነው ችሎ የሚያስችለው የሰጠኸኝ ቃል የራስህ አቅም በውስጡ ስላለው ሰነባበተ የድሌ ምስጋና ሕይወቴ ከሆነ ያሳየኸኝ የድል መንገድ ያሳየኸኝ ያ ጎዳና ያሳየኸኝ ውረስ ያልከኝ ያሳየኸኝ ያን ከፍታ ያሳየኸኝ ማንነቴን ያሳየኸኝ እንደ ቃልህ ያሳየኸኝ በእምነት ቻልኩ ያሳየኸኝ በአንተ ኃይል ኧረ የለም የሚመስለው የለም የሚሳነው የለም የለም የሚያቅተው የለም ይችላል ሁሉንም ክርስቶስንም ከሙታን ሰፈር ያስነሳው ያ መንፈስ በኔም ይሰራል በኔም ይሰራል ቃልህም ነግሮኛል እንዲያው በባዶ በከንቱ አይደለም ቆሜ ምፎክረው ለሚያምን ሁሉ ይቻላል የሚል ያንተን ቃል ይዤ ነው ያሳየኸኝ ተራራማው ያሳየኸኝ ሜዳውን ያሳየኸኝ ውረስ ያልከኝ ያሳየኸኝ ጸጋን የሰጠኸኝ ያሳየኸኝ የጠላቴን ያሳየኸኝ ያን መስቀል ያሳየኸኝ ምርኮ ነው አልከኝ ያሳየኸኝ እራሱን ለመስቀል የኔ ጌታ የአማልክት ሁሉ አምላክ ነው የጌታዎች ሁሉ ጌታ ነው የኔ ጌታ የአማልክት ሁሉ አምላክ ነው የጌታዎች ሁሉ ጌታ ነው የለም የሚመስለው የለም የሚሳነው የለም የለም የሚያቅተው የለም ይችላል ሁሉንም ስለዚህ ልቤ ታመነ አምላኬ እኮ ነው ሁሉን ሚችል ስለዚህ ልቤ ተመካ እኔ ማመልከው ነው የጌቶች ጌታ መመኪያዬ ጌታዬ መመኪያዬ ጌታዬ መመኪያዬ ጌታዬ መመኪያዬ ጌታዬ መመኪያዬ ጌታዬ መመኪያዬ ጌታዬ መመኪያዬ ጌታዬ መመኪያዬ እንደ ኢየሱስ እንደ አባቴ በሰማይም በምድርም እንደ ኢየሱስ እንደ አባቴ በሰማይም በምድርም