Ewedihalew
Samuel Negussie
7:24እንዴት እንዴት ይረሳል የዋልክልኝ እንዴት እንዴት ይረሳል ያረክልኝ እንዴት እንዴት ይረሳል የዋልክልኝ እንዴት እንዴት ይረሳል ያረክልኝ የማይጠፈ ከልብ የማይረሳ ውለታ አለብኝ የማይጠፈ ከልብ የማይወጣ ውለታ አለብኝ የማይጠፈ ከልብ የማይረሳ ውለታ አለብኝ የማይጠፈ ከልብ የፍቅር እዳ እኔስ አለብኝ አመሰግናለሁ እንደገና በአንተ በአንተ ታስቤአለሁና አመሰግናለሁ ደጋግሜ ምረትህ ፍቅር ሰው አድርጎኛል እኔን አመሰግናለሁ እንደገና በአንተ በአንተ ታስቤአለሁና አመሰግናለሁ ደጋግሜ ምረትህ ፍቅር ሰው አድርጎኛል እኔን የመኖሬ ምክንያት የህይወቴ ዋና የሰላሜ ምንጩ እየሱስ ላምልክ እንደገና የመቆሜ ምክንያት የህይወቴ ዋና የሰላሜ ምንጩ እየሱስ ላምልክ እንደገና የድሌ ብርሀን ሲፈነጥቅ ሰማይ አይረሳውም ልቤ አይረሳውም አይረሳውም አልዘነጋውም ቀንዴም ከፍ ከፍ ሲል በጠላቶቼ ላይ አይረሳውም ልቤ አይረሳውም አይረሳውም አልዘነጋውም ምክንያቱ ነህ አንተ ይህንን አውቃለሁ አይረሳውም ልቤ አይረሳውም አይረሳውም አልዘነጋውም ለዚህ ያደረሰኝ ፍቅርህ እኮ ነው አይረሳውም ልቤ አይረሳውም አይረሳውም አልዘነጋውም እየሱስ ትዝ ትዝ እያለኝ ትዝ ትዝ እያለኝ ሁሉም ያረክልኝ እየሱስ በገናን አነሳው ደግሞ ልቀኝልህ መዘመር ጀመርኩኝ እየሱስ የህይወቴ ትርጉም የመኖሬ ዋና በአንተ ስለሆነ እየሱስ ከማመስገን በቀር ለአንተ የምሰጠው ሌላማ ምን አለ አመሰግናለሁ እንደገና በአንተ በአንተ ታስቤአለሁና አመሰግናለሁ ደጋግሜ ምረትህ ፍቅር ሰው አድርጎኛል እኔን አስጨናቂ ቀኖች ከእምነት የሚያጎሉ አይረሳውም ልቤ አይረሳውም አይረሳውም አልዘነጋውም ሲሉኝ ሞኝነት ነው በአንተ መታመኑ አይረሳውም ልቤ አይረሳውም አይረሳውም አልዘነጋውም በጸጋህ ደግፈህ አጽንተህ እዳቆምከኝ አይረሳውም ልቤ አይረሳውም አይረሳውም አልዘነጋውም መልካምነትህን ብዙ እዳሳየህኝ አይረሳውም ልቤ አይረሳውም አይረሳውም አልዘነጋውም እየሱስ ትዝ ትዝ እያለኝ ትዝ ትዝ እያለኝ ሁሉም ያረክልኝ እየሱስ በገናን አነሳው ደግሞ ልቀኝልህ መዘመር ጀመርኩኝ እየሱስ የህይወቴ ትርጉም የመኖሬ ዋና በአንተ ስለሆነ እየሱስ ከማመስገን በቀር ለአንተ የምሰጠው ሌላማ ምን አለ አመሰግናለሁ እንደገና በአንተ በአንተ ታስቤአለሁና አመሰግናለሁ ደጋግሜ ምረትህ ፍቅር ሰው አድርጎኛል እኔን የመኖሬ ምክንያት የህይወቴ ዋና የሰላሜ ምንጩ እየሱስ ላምልክ እንደገና የመቆሜ ምክንያት የህይወቴ ዋና የሰላሜ ምንጩ እየሱስ ላምልክ እንደገና የመኖሬ ምክንያት የህይወቴ ዋና የሰላሜ ምንጩ እየሱስ ላምልክ እንደገና (መጨረሻ)