Notice: file_put_contents(): Write of 634 bytes failed with errno=28 No space left on device in /www/wwwroot/muzbon.net/system/url_helper.php on line 265
Temesgen Markos - Alaleksem | Скачать MP3 бесплатно
Alaleksem

Alaleksem

Temesgen Markos

Альбом: Sew Biteyek
Длительность: 6:05
Год: 2019
Скачать MP3

Текст песни

ዛሬም ለቅሶ ዋይታ ዋይታ
የዚህ ምድር ኑሮ የለውም እርካታ
ጊዜው ሲደርስ ያኔ መምጫው የጌታዬ
ፊት ለፊቴ ሳየው እርሱ ነው ደስታዬ

አዝ፦ አላለቅስም አላለቅስም
ታይቶ ለሚጠፋ ከቶ አልቆርጥም ተስፋ
የላይኛው ክብር ይበልጣል ከምድር
ሃገሬ ሰማይ ነው ምን እፈልጋለሁ

ዘለዓለሜ በዚያ በክብር
በአብ ቀኝ በደስታ ለመኖር
በእርግጥ ናፍቄያለሁ ደርሳለሁ
የታረደውን በግ መሲሁን አያለሁ

አዝ፦ አላለቅስም አላለቅስም
ታይቶ ለሚጠፋ ከቶ አልቆርጥም ተስፋ
የላይኛው ክብር ይበልጣል ከምድር
ሃገሬ ሰማይ ነው ምን እፈልጋለሁ

በዚህ ምንም የለኝ የለኝ
የሰው ዓይን ያላየው ያላየው
በእጅ ያልተሰራው እርስቴ
እንዴት ያማረ ነው የላይኛው ቤቴ

አዝ፦ አላለቅስም አላለቅስም
ታይቶ ለሚጠፋ ከቶ አልቆርጥም ተስፋ
የላይኛው ክብር ይበልጣል ከምድር
ሃገሬ ሰማይ ነው ምን እፈልጋለሁ

የፍጥረት ሩጫ ሲገታ
ለምድሩ በጊዜው ሲያበቃ
ሙሽራው በድንገት ሲመጣ
ፍጻሜን ያገኛል የቅዱሳን ተስፋ

አዝ፦ አላለቅስም አላለቅስም
ታይቶ ለሚጠፋ ከቶ አልቆርጥም ተስፋ
የላይኛው ክብር ይበልጣል ከምድር
ሃገሬ ሰማይ ነው ምን