Kezebiye
Theodros Kassahun
5:54ጡር ሰርተሽ በፍቅር: ገፍተሽ የኔን ገላ ስጠይኝ ጠላሁሽ: ስትለምጂ ከሌላ ማዘን መጨነቁን: መከፋቴን ትቼ ከሰው ተላመድኩኝ: አንቺን ረስቼ ጡር ሰርተሽ በፍቅር: ገፍተሽ የኔን ገላ ስጠይኝ ጠላሁሽ: ስትለምጂ ከሌላ ማዘን መጨነቁን: መከፋቴን ትቼ ከሰው ተላመድኩኝ: አንቺን ረስቼ እ-ህ አንቺ እንደገፋሽኝ: እንዳወዳደቄ ሰው አልሆንም ነበር: ባላሳልፍ ስቄ ሰው አልሆንም ነበር: ባላሳልፍ ስቄ ቢሰማሽም ፀፀት: መሽቱዋል ለይቅርታ ሰው ገባ ከሆዴ: ላንች የለኝም ቦታ ሰው ገባ ከሆዴ: ላንች የለኝም ቦታ ጡር ሰርተሽ በፍቅር: ገፍተሽ የኔን ገላ ስጠይኝ ጠላሁሽ: ስትለምጂ ከሌላ ማዘን መጨነቁን: መከፋቴን ትቼ ከሰው ተላመድኩኝ: አንቺን ረስቼ በቃ በቃ ሸኘሁሽ አንቺን በሰው ተካሁሽ በቃ በቃ ሸኘሁሽ አንቺን በሰው ተካሁሽ አንቺን አጣሁ ብሎ: ሆዴን እማይብሰው ይዋል ይደር እንጂ: ሰው ይተካል በሰው ይዋል ይደር እንጂ: ሰው ይረሳል በሰው መተኪያ የሌለው: ለናት ሞት ነው እንጂ ወዳጅማ ቢሄድ: ይመጣል ወዳጅ ወዳጅማ ቢሄድ: ይመጣል ወዳጅ ጡር ሰርተሽ በፍቅር: ገፍተሽ የኔን ገላ ስጠይኝ ጠላሁሽ: ስትለምጂ ከሌላ ማዘን መጨነቁን: መከፋቴን ትቼ ከሰው ተላመድኩኝ: አንቺን ረስቼ እ-ህ ዛሬስ እርም አወቀ: ያንተራሰሽ ክንዴ ዳግመኛ ላይወድሽ: ጨከነብሽ ሆዴ ዳግመኛ ላይወድሽ: ጨከነብሽ ሆዴ ዛሬስ እርም አወቀ: ያንተራሰሽ ክንዴ ዳግመኛ ላይወድሽ: ጨከነብሽ ሆዴ ዳግመኛ ላይወድሽ: ጨከነብሽ ሆዴ ጡር ሰርተሽ በፍቅር: ገፍተሽ የኔን ገላ ስጠይኝ ጠላሁሽ: ስትለምጂ ከሌላ ማዘን መጨነቁን: መከፋቴን ትቼ ከሰው ተላመድኩኝ: አንቺን ረስቼ በቃ በቃ ሸኘሁሽ አንቺን በሰው ተካሁሽ በቃ በቃ ሸኘሁሽ አንቺን በሰው ተካሁሽ በቃ በቃ ሸኘሁሽ አንቺን በሰው ተካሁሽ በቃ በቃ ሸኘሁሽ አንቺን በሰው ተካሁሽ