Site Engidih
Tsehaye Yohannes
5:14ያቀራርባል በጣም ያቀራርባል ያቀራርባል በጣም ያቀራርባል መልካም ፈገግታዋ ፍቅር ይመግባል ያቀራርባል ግሩም ጨዋታዋ ከሰው ያግባባል ያቀራርባል ቀልድሽ ጨዋታሽ ይደምቅልሻል ቁምነገርሽም ይሰማልሻል አቀራረቡን ታውቂበታለሽ አብረሽም ሆነሽ ትናፈቅያለሽ ስትጀምሪ ጨዋታ ሊጎብዝ ነው ፈገግታ የደከመው በረታ ስትጀምሪ ጨዋታ ሊጎብዝ ነው ፈገግታ የደከመው በረታ አይ ገንዘብሽ ነው ጨዋታ ንብረትሽ ነው እስክስታ ያምርብሻል ዳንኪራ ያንቺ ጌጥ ነው ጭፈራ ስትጀምሪ ጨዋታ ሊጎብዝ ነው ፈገግታ የደከመው በረታ በይ ጥርስሽን ሳቂበት ሳቂበት አንድም በፍቅር ጣይበት (ታውቂበታለሽ) ባይኖችሽም ጥቀሺ ጥቀሺ ያንቀላፋውንም ቀስቅሺ (ታውቂበታለሽ) በይ ዳሌሽን ነቅንቂው ነቅንቂው ቤቱንም ጨፍረሽ አድምቂው (ታውቂበታለሽ) በይ ሽንጥሽን ምዘዢው ምዘዢው ፍጥረተ አለሙን አፍዝዢው (ታውቂበታለሽ) አቤት አቤት ሌላ ነው ሌላ ጨዋታሽ ሌላ ጭፈራሽ ሌላ አቤት አቤት ሌላ ነው ሌላ ጨዋታሽ ሌላ ጭፈራሽ ሌላ አቤት አቤት ሌላ ነው ሌላ ቀልድሽ ይደምቃል ሳቅሽ ይሞቃል ሌላ ነው ሌላ አይንሽ ሌላ (ሌላ) ጥርስሽ ሌላ (ሌላ) ፀጉርሽ ሌላ (ሌላ) ውበትሽ ሌላ (ሌላ) ፍቅርሽ ሌላ (ሌላ) ቀልድሽ ሌላ (ሌላ) ሳቅሽ ሌላ (ሌላ) ድምፅሽ ሌላ (ሌላ) ሁሉም ሌላ (ሌላ) ያነጋግራል ይሄስ ያነጋግራል ያነጋግራል ይሄስ ያነጋግራል አይንሽ ቋንቋ አለው በፍቅር ያዋራል ልብ ይሰብራል የሳቅሽ ዜማ ይመግባል ያነጋግራል ወፍ የሚያረግፍ ድምፅሽ ዜመኛ የሚበረግግ አይንሽ ጦረኛ ጎሽ የሚያላምድ ልብሽ ዘዴኛ ሁሉ በእጇ ነሽ ድንቅ እድለኛ ቢመሻሽም ሰዐቱ አንቺ ካለሽ በቤቱ ምን ሊጠቅም መብራቱ ቢመሻሽም ሰዐቱ አንቺ ካለሽ በቤቱ ምን ሊጠቅም መብራቱ አይ ፀሀይ ጨረር ፈንጥቃ ኮከብ ከፍቷት ጨረቃ አሸብረቀው ቢደምቁም አስንቀውሽ አያውቁም ቢመሻሽም ሰዐቱ አንቺ ካለሽ በቤቱ ምን ሊጠቅም መብራቱ በይ ሳቅሽን መግቢው መግቢው ሁሉን በዙሪያሽ ሰብስቢው (ታውቂበታለሽ) ታጫወቺ ይደሰት በቀልድሽ የሰማሽ ሁሉ ይውደድሽ (ታውቂበታለሽ) ተጫወቺ አሳይን ጭፈራ ባንቺ ላይ ያምራል ዳንኪራ (ታውቂበታለሽ) በእጆችሽ ደባብሺው ደባብሺው የታመመውን ፈውሺው አቤት አቤት ሌላ ነው ሌላ ጨዋታሽ ሌላ ጭፈራሽ ሌላ አቤት አቤት ሌላ ነው ሌላ ጨዋታሽ ሌላ ጭፈራሽ ሌላ አቤት አቤት ሌላ ነው ሌላ ቀልድሽ ይደምቃል ሳቅሽ ይሞቃል ሌላ ነው ሌላ አይንሽ ሌላ (ሌላ) ጥርስሽ ሌላ (ሌላ) ፀጉርሽ ሌላ (ሌላ) ውበትሽ ሌላ (ሌላ) ፍቅርሽ ሌላ (ሌላ) ቀልድሽ ሌላ (ሌላ) ሳቅሽ ሌላ (ሌላ) ድምፅሽ ሌላ (ሌላ) ሁሉም ሌላ (ሌላ) ኮላ ተላ ተማ ኔ ቱማ ነይኔ ዱማ ነይኔ ዱማ ኮላ ተላ ተማ ኔ ቱማ ነይኔ ዱማ ነይኔ ዱማ