Silemihiretu
Yosef Kassa
4:45ፊቴ የቆመውን ባሕር ያኔ አሳልፎኝ ነበር ዛሬስ ደግሞ ሌላው ቢገጥመኝ በየተራ ቢሰለፍብኝ ዓይኔን ማንከራተቱን ትቼ ልምታ ከበሮዬን አንስቼ የሰልፉ ጌታ ከእኔ ጋር ነው ዛሬም ጠላቴን ሊያዋርደው ፊቴ የቆመውን ባሕር ያኔ አሳልፎኝ ነበር ዛሬስ ደግሞ ሌላው ቢገጥመኝ በየተራ ቢሰለፍብኝ ዓይኔን ማንከራተቱን ትቼ ልምታ ከበሮዬን አንስቼ የሰልፉ ጌታ ከእኔ ጋር ነው ዛሬም ጠላቴን ሊያዋርደው ያሻገረኝ ጌታ ያን የትላንቱን ያን የትላንቱን ያን የትላንቱን አሁንም ይሰራል ያን ሃይሉን ሳምን ያን ሃይሉን ሳምን ያን ሃይሉን ሳምን በእውነት ላመልከው ከልቤ ስነሳ ከልቤ ስነሳ ከልቤ ስነሳ ሁሉን አሳመረው የይሁዳ አንበሳ የይሁዳ አንበሳ የይሁዳ አንበሳ ከእንግዲህማ ወስኗል ልቤ ከእንግዲህማ ምንም ላይፈራ ከእንግዲህማ ጌታ ኢየሱስ እያለ ከእኔ ጋራ ከእንግዲህማ ሌላውን አልሰማም ከእንግዲህማ ከንቱ ነውና ከእንግዲህማ እዘምራለው ከልቤ ለእርሱ ምሥጋና ከልቤ ለእርሱ ምሥጋና ከልቤ ለእርሱ ምሥጋና ኢየሱስ ጌታ ነውና ኢየሱስ ጌታ ነውና ከልቤ ለእርሱ ምሥጋና ከልቤ ለእርሱ ምሥጋና ኢየሱስ ጌታ ነውና ኢየሱስ ጌታ ነውና ፊቴ የቆመውን ባሕር ያኔ አሳልፎኝ ነበር ዛሬስ ደግሞ ሌላው ቢገጥመኝ በየተራ ቢሰለፍብኝ ዓይኔን ማንከራተቱን ትቼ ልምታ ከበሮዬን አንስቼ የሰልፉ ጌታ ከእኔ ጋር ነው ዛሬም ጠላቴን ሊያዋርደው የቆመው ተራራ ፊቴ ተከምሮ ፊቴ ተከምሮ አይመስልም ሚታለፍ እንደሚከብድ ሆኖ እንደሚከብድ ሆኖ ለእኔ እንጂ ለአምላኬ መቼ አስቸገረው መቼ አስቸገረው በተአምራቱ ሁሉን ሜዳ አደረገው ሁሉን ሜዳ አደረገው ከእንግዲህማ ወስኗል ልቤ ከእንግዲህማ ምንም ላይፈራ ከእንግዲህማ ጌታ ኢየሱስ እያለ ከእኔ ጋራ ከእንግዲህማ ሌላውን አልሰማም ከእንግዲህማ ከንቱ ነውና ከእንግዲህማ እዘምራለው ከልቤ ለእርሱ ምሥጋና ከልቤ ለእርሱ ምሥጋና ከልቤ ለእርሱ ምሥጋና ኢየሱስ ጌታ ነውና ኢየሱስ ጌታ ነውና ከልቤ ለእርሱ ምሥጋና ከልቤ ለእርሱ ምሥጋና ኢየሱስ ጌታ ነውና ኢየሱስ ጌታ ነውና ከልቤ ለእርሱ ምሥጋና ከልቤ ለእርሱ ምሥጋና ኢየሱስ ጌታ ነውና ኢየሱስ ጌታ ነውና ከልቤ ለእርሱ ምሥጋና ከልቤ ለእርሱ ምሥጋና ኢየሱስ ጌታ ነውና ኢየሱስ ጌታ ነውና