Hulum Yalfal
Zemari Deacon Abel Mekbib
5:31እንደ እኔ የማርከው ማንን ነው እንደ እኔ ይቅር ያልከው ማንን ነው ኃጢያቱ በዝቶበት በደሉ በዝቶበት የማርከው እንደ እኔ ከቶ ማን ነው ኃጢያቱ በዝቶበት በደሉ በዝቶበት የማርከው እንደ እኔ ከቶ ማን ነው በሞገስ አስጊጠህ በዜማ ቃኘኃኝ ፊትህ ይምታቆመኝ ጌታዬ እኔ ማንኝ ለእኔ ያበዛኅው አቤት ደግነትህ ምረኃኝ ምረኃኝ አያልቅም ምህረትህ አይተኃኝ በምህረት አይተኃኝ በምህረት ዛሬም አለዉኝ በሕይወት እንደ እኔ የማርከው ማንን ነው እንደ እኔ ይቅር ያልከው ማንን ነው ኃጢያቱ በዝቶበት በደሉ በዝቶበት የማርከው እንደ እኔ ከቶ ማን ነው ኃጢያቱ በዝቶበት በደሉ በዝቶበት የማርከው እንደ እኔ ከቶ ማን ነው የምስጋና መስዋዕት ማቅረቢያ መሰዊያ ልቤ ንፁ ባይሆን ፀጋዬን አልቀማህ ትቀበለኛለህ ሞልተህ በጎደለ እኔን የወደደ እንድ አንተ ማን አለ አይተኃኝ በምህረት አይተኃኝ በምህረት ዛሬም አለዉኝ በሕይወት እንደ እኔ የማርከው ማንን ነው እንደ እኔ ይቅር ያልከው ማንን ነው ኃጢያቱ በዝቶበት በደሉ በዝቶበት የማርከው እንደ እኔ ከቶ ማን ነው ኃጢያቱ በዝቶበት በደሉ በዝቶበት የማርከው እንደ እኔ ከቶ ማን ነው በምኞት ተስቤ ለኃጢያት ተሽጬ በመስቀልህ ስራ ከሞት ጣር አምልጬ አንተ እንዳዳንከው ሰው መሆን ቢያቅትም እኔ ተስፋ ብቆርጥ ተስፋ አትቆርጥብኝም አይተኃኝ በምህረት አይተኃኝ በምህረት ዛሬም አለዉኝ በሕይወት እንደ እኔ የማርከው ማንን ነው እንደ እኔ ይቅር ያልከው ማንን ነው ኃጢያቱ በዝቶበት በደሉ በዝቶበት የማርከው እንደ እኔ ከቶ ማን ነው ኃጢያቱ በዝቶበት በደሉ በዝቶበት የማርከው እንደ እኔ ከቶ ማን ነው ይኖርኩበት ዘመን የቁጣ ልጅ ሆኜ ምዕራፉ ተዘጋ በአንተ በአዳኜ ከእኔ ምንም ሳይኖር አንተ ሁሉን ሆነህ ሰገነት ታየሁኝ ስለ እኔ ተንቀህ አይተኃኝ በምህረት አይተኃኝ በምህረት ዛሬም አለዉኝ በሕይወት እንደ እኔ የማርከው ማንን ነው እንደ እኔ ይቅር ያልከው ማንን ነው ኃጢያቱ በዝቶበት በደሉ በዝቶበት የማርከው እንደ እኔ ከቶ ማን ነው ኃጢያቱ በዝቶበት በደሉ በዝቶበት የማርከው እንደ እኔ ከቶ ማን ነው እኔን ማረኝ ከምል ከፊትህ ወድቄ በሌላው ፈራጅነኝ እራሴን አጽድቄ መመልከት ባልችልም የዓይኔን ምስሶ ምኖረኝ ፍቅርህ ነው ይሄን ሁሉ ታግሶ አይተኃኝ በምህረት አይተኃኝ በምህረት ዛሬም አለዉኝ በሕይወት እንደ እኔ የማርከው ማንን ነው እንደ እኔ ይቅር ያልከው ማንን ነው ኃጢያቱ በዝቶበት በደሉ በዝቶበት የማርከው እንደ እኔ ከቶ ማን ነው ኃጢያቱ በዝቶበት በደሉ በዝቶበት የማርከው እንደ እኔ ከቶ ማን ነው