Etie Mietie
Abdu Kiar
6:14ምንድነህ አለችኝ ኧረ ምን ልበላት ጥቁር ሀበሻነት ከፊቴ እየታያት አታውቀኝ እንዳልል ስንት አሳልፈናል ጠብቄያት ጠብቃኝ ፍቅርን ተካፍለናል ምንነጋገርበት ቋንቋው አንድ አይነት አዲስ ከተማ ነው የተማርንበት ምንድነህ ትላለች መልሱልኝ ሀገር እኔስ የሚገባኝ ሰው መሆኔ ነበር ምንነጋገርበት ቋንቋው አንድ አይነት አዲስ ከተማ ነው የተማርንበት ምንድነህ ትላለች መልሱልኝ ሀገር እኔስ የሚገባኝ ሰው መሆኔ ነበር ሁሉም ውስጡ ስጋና ደም (ስጋና ደም ስጋና ደም) ቀለም መልኩ ቢለያይም (ቢለያይም ቢለያይም) በእናቱ አንድ ነው በአባቱ አንድ ነው ዞሮ ዞሮ አዳም ነው ብዙ ተባዙ ሲል ሂዱ አለምን ሙሉዋት እንድትመቸን አርጎ መሬትን ሲሰራት እንዳንለያይ ነበር መፅሃፉም መውረዱ መች ሀረግ ልንቆጥር ሆኖ አንድ የአዳም ግንዱ ምንነቴን ወዳ ብታውቅ ማንነቴን ቆጠራ ልግባ ወይ አያት ቅድመ አያቴን ምንድነህ ብላለች ሰው ነኝ ልላት ነው ነጭም ጥቁር በአለም ሁሉም የአዳም ልጅ ነው እኔነቴን ወዳ ብታውቅ ማንነቴን ቆጠራ ልግባ ወይ አያት ቅድመ አያቴን ምንድነህ ብላለች ሰው ነኝ ልላት ነው ነጭም ጥቁር በዓለም ሁሉም የአዳም ልጅ ነው ሁሉም ውስጡ ስጋና ደም (ስጋና ደም ስጋና ደም) ቀለም መልኩ ቢለያይም (ቢለያይም ቢለያይም) በእናቱ አንድ ነው በአባቱ አንድ ነው ዞሮ ዞሮ አዳም ነው ሁሉም ውስጡ ስጋና ደም (ስጋና ደም ስጋና ደም) ቀለም መልኩ ቢለያይም (ቢለያይም ቢለያይም) በእናቱ አንድ ነው በአባቱ አንድ ነው ዞሮ ዞሮ አዳም ነው