Notice: file_put_contents(): Write of 659 bytes failed with errno=28 No space left on device in /www/wwwroot/muzbon.net/system/url_helper.php on line 265
Abel Mulugeta - Astewel Chuheten | Скачать MP3 бесплатно
Astewel Chuheten

Astewel Chuheten

Abel Mulugeta

Длительность: 3:55
Год: 2013
Скачать MP3

Текст песни

አትሞክር አትንካ አትሁን ቆፋሪ
ዋሾ ሰው ይወድቃል ከእዳሪ
እንደ እቶን ፍም እሳት ይፋጃል ይልሳል
መንገዱ ከሲኦል ያደርሳል
የደበከው ነጥቀህ ሳይጮህ በበረሃ
ማቅ ልበስ ውደቅ በንሰሃ
ነጥቆ እንዳልነጠቀ አትሁን አባባይ
ቀነአይን አይቶሀል ከሰማይ
ከሰማይ ከሰማይ
ከሰማይ ከሰማይ
ኦዋ-ኦዋ-ኦዋ ኦዋ ቅድስቲቱ ከተማ
የጠላት ይሞታል ጆሮ ያለው ይስማ
ኦዋ-ኦዋ-ኦዋ ኦዋ ያኔ ድምፄ ሲሰማ
የከመርከው ሁሉ ይሆናል ገለባ
ኦዋ-ኦዋ-ኦዋ ኦዋ ቅድስቲቱ ከተማ
የጠላት ይሞታል ጆሮ ያለው ይስማ
ኦዋ-ኦዋ-ኦዋ ኦዋ ያኔ ድምፄ ሲሰማ
የከመርከው ሁሉ ይሆናል ገለባ
ተው ተው ተው ልጄ ተው ባክህ ተው
ተው ይቅር ተው ተው
ታናሽም ታላቅም የሆንከው
ማቅራራቱን ማናፋትህን ተው
ሲዘብት ከታየ ሎሌው ላይ
ጌታም ሰው ይሆናል ላገልጋይ
ኦዮ (ኦዮ) ኦዮዮዮዮ (ኦዮዮዮዮ)
ወዮ(ወዮ) ወዮዮዮዮ (ወዮዮዮዮ)
ኡኡታዬን ስማ አስተውል ጩኸቴን
ፈትነው መርምረው ትንቢቴን
እረኛም ይጥላል ሞገስን ካገኘ
ለጌታው ታምኖ ከተገኘ
እኔ ባይ ብርቱ ሰው ሲፎክር ሲያናፋ
በጠጠር ቀረ እንዳንቀላፋ
ስጋና ነፍስህን ሳትሸጥ በንዋይ
ማስተዋልን ጠይቅ ከሰማይ
ከሰማይ ከሰማይ
ከሰማይ ከሰማይ
ኦዋ-ኦዋ-ኦዋ ኦዋ ቅድስቲቱ ከተማ
የጠላት ይሞታል ጆሮ ያለው ይስማ
ኦዋ-ኦዋ-ኦዋ ኦዋ ያኔ ድምፄ ሲሰማ
የከመርከው ሁሉ ይሆናል ገለባ
ኦዋ-ኦዋ-ኦዋ ኦዋ ቅድስቲቱ ከተማ
የጠላት ይሞታል ጆሮ ያለው ይስማ
ኦዋ-ኦዋ-ኦዋ ኦዋ ያኔ ድምፄ ሲሰማ
የከመርከው ሁሉ ይሆናል ገለባ
ተው ተው ተው ልጄ ተው ባክህ ተው
ተው ይቅር ተው ተው
ታናሽም ታላቅም የሆንከው
ማቅራራቱን ማናፋትህን ተው
ሲዘብት ከታየ ሎሌው ላይ
ጌታም ሰው ይሆናል ላገልጋይ
ኦዮ (ኦዮ) ኦዮዮዮዮ (ኦዮዮዮዮ)
ወዮ(ወዮ) ወዮዮዮዮ (ወዮዮዮዮ)
ኦዮ (ኦዮ) ኦዮዮዮዮ (ኦዮዮዮዮ)
ወዮ(ወዮ) ወዮዮዮዮ