Notice: file_put_contents(): Write of 643 bytes failed with errno=28 No space left on device in /www/wwwroot/muzbon.net/system/url_helper.php on line 265
Abel Mulugeta - Tegereme | Скачать MP3 бесплатно
Tegereme

Tegereme

Abel Mulugeta

Длительность: 4:57
Год: 2013
Скачать MP3

Текст песни

ዝቅ ብያለዉ አመስግኛለሁ
የእጆቹን ጥበብ መልኬን እያየሁ
በልዩነቴ በአፈጣጠሬ እንቁ ላረከኝ ተገርሜ

ዝቅ ብያለዉ አመስግኛለሁ
የእጆቹን ጥበብ መልኬን እያየሁ
በልዩነቴ በአፈጣጠሬ እንቁ ላረከኝ ተገርሜ

ተገርሜ ተገርሜ ተደንቄ ራሴን አዉቄ
ተገርሜ ተገርሜ ተደንቄ ራሴን አዉቄ

አባቴን በጥበብ ከአፈር አበጀና
አፈር አርጎ ሰራኝ ከሴት እንደገና
ልጅነት ያላየሁ ጎልማሳ አባቴ
ዳግም ተፀንሶ ልጅ ሆነ ለእናቴ
ይገርማል ይገርማል የሰዉ ልጅ ተፈጥሮ
ዘመኑ ሲያበቃ ሲኖር ተሰዉሮ
አካሉ ቢበድን ስጋዉ ቢቀበር
ህያዉ ነዉ መንፈሱ ፀንቶ የሚኖር
ኦው አሀ አሀ አሀሀ

አንዳች ነገር የለም በምድር ላይ
የሚያስገርም ከሰዉ በላይ

ዝቅ ብያለዉ አመስግኛለሁ
የእጆቹን ጥበብ መልኬን እያየሁ
በልዩነቴ በአፈጣጠሬ እንቁ ላረከኝ ተገርሜ

ዝቅ ብያለዉ አመስግኛለሁ
የእጆቹን ጥበብ መልኬን እያየሁ
በልዩነቴ በአፈጣጠሬ እንቁ ላረከኝ ተገርሜ

ተገርሜ ተገርሜ ተደንቄ ራሴን አዉቄ
ተገርሜ ተገርሜ ተደንቄ ራሴን አዉቄ

ወንድሜ እራስህን እስኪ ተመልከት
ከፍጥረት ልዩ ነዉ የአንተ ሰዉነት
አትጉዳት ነፍስህን ድሃ ነኝ እያልክ
በከበረ ድንጋይ ታንጻል ቤትህ
ይገርማል ይገርማል የሰዉ ልጅ ተፍጥሮ
ዘመኑ ሲያበቃ ሲኖር ተሰዉሮ
አካሉ ቢበድን ስጋዉ ቢቀበር
ህያዉ ነዉ መንፈሱ ፀንቶ የሚኖር
አዉ አሀ አሀ አሀሀ
አንዳች ነገር የለም በምድር ላይ
የሚያስገርም ከሰዉ በላይ