Yaluten Yebelu
Abel Mulugeta
3:47ይቅር ብዬሻለሁ ካ'ንጀቴ(ካን'ጀቴ) ብቃጠል ብጋይም ስሜቴ ታዲያ ምን እላለው እንዳሻሽ አንቺው ለይቅርታ ከመጣሽ ይቅር ብዬሻለሁ ካ'ንጀቴ(ካን'ጀቴ) ብቃጠል ብጋይም ስሜቴ ታዲያ ምን እላለው እንዳሻሽ አንቺው ለይቅርታ ከመጣሽ ገፋሽኝ ብዬ ክፉስ አልልሽም ጎዳሽኝ ብዬ ከቶም አልጠላሽም ተነሽ ከእግሬ ላይ ይቅር ብየሻለው አልቀነሰም ፍቅሬ ዛሬም እወድሻለሁ እወድሻለሁ እወድሻለሁ ከተሰማሽማ ምን እላለሁ እወድሻለሁ እወድሻለሁ ከተሰማሽማ ምን እላለሁ ብዬ ብዬ ብዬ ደሞ ለምን ብዬ የምገፋሽ አንቺን በአፌ ክብርሽን ገድዬ ብዬ ብዬ ብዬ ኧሬ ለማን ብዬ በክፉ ምጠራሽ እኔው ይቅርታን ገድዬ እወድሻለሁ እወድሻለሁ ከተሰማሽማ ምን እላለሁ (እወድሻለሁ) አልጠላሽም (እወድሻለሁ) ከተሰማሽማ ምን እላለሁ (እወድሻለሁ) ይቅር ብዬሻለሁ ካ'ንጀቴ(ካን'ጀቴ) ብቃጠል ብጋይም ስሜቴ ታዲያ ምን እላለው እንዳሻሽ አንቺው ለይቅርታ ከመጣሽ ይቅር ብዬሻለሁ ካ'ንጀቴ(ካን'ጀቴ) ብቃጠል ብጋይም ስሜቴ ታዲያ ምን እላለው እንዳሻሽ አንቺው ለይቅርታ ከመጣሽ እርቀሽ ከዓይኔ ያኔ እንዴቀጣሽኝ ታማኙ ልቤን ደግመሽ አትዋሽ ተነሽ ከእግሬ ላይ ይቅር ብየሻለው አልቀነሰም ፍቅሬ ዛሬም እወድሻለሁ እወድሻለሁ እወድሻለሁ ከተሰማሽማ ምን እላለሁ እወድሻለሁ እወድሻለሁ ከተሰማሽማ ምን እላለሁ ብዬ ብዬ ብዬ ደሞ ለምን ብዬ የምገፋሽ አንቺን በአፌ ክብርሽን ገድዬ ብዬ ብዬ ብዬ ኧሬ ለማን ብዬ በክፉ ምጠራሽ እኔው ይቅርታን ገድዬ እወድሻለሁ እወድሻለሁ ከተሰማሽማ ምን እላለሁ (እወድሻለሁ) አልጠላሽም (እወድሻለሁ) ከተሰማሽማ ምን እላለሁ (እወድሻለሁ) እወድሻለሁ እወድሻለሁ ከተሰማሽማ ምን እላለሁ (እወድሻለሁ) አልጠላሽም (እወድሻለሁ) ከተሰማሽማ ምን እላለሁ (እወድሻለሁ)