Diro Gena
Dawit Getachew Abreham
5:38ሸክሜን ፡ እና ፡ ጭንቀቴን በፊትህ ፡ ይዤ ፡ ቀርባለሁ ያለፈው ፡ ይበቃኛል መለወጥን ፡ እሻለው ጌታ ፡ ሆይ ፡ የልመናዬን ፡ ቃል ፡ ስማ ፀሎቴን ፡ መልስልኝ እጅህን ፡ ዘርግተህ ፡ ታደገኝ በራሴ ፡ ብዙ ፡ ደክሜያለዉ ፡ ስለፈ የማላዉቀዉን ፡ በተስፈ እድሜን ፡ ሙሉ ፡ ስለፈ ያንተን ፡ የልብህን ፡ ሐሳብ እየፈፀሙኩኝ ፡ መኖር ፡ እሻለዉ ከዚህች ፡ ዓለም ፡ ከንቱ ፡ ነገር ላይ ፡ አይኔንም ፡ አነሳዋለው ዋጋ ፡ አለውና ፡ የከበረ እሱን ፡ ለመያዝ ፡ እዘረጋለሁ ከንግድህ ፡በቀረኝ ፡ ዕድሜ ክብርህን ፡ ማየት ፡ እሻለዉ ባለ ፡ ማስተዋል ፡ የሰበሰብኩት ከንቱ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ ለካ ፡ ያከማቸሁት ክፈቴን ፡ ሁሉ ፡ ዞር ፡ ብዬ ፡ ሳየው እራሴን ፡ ስወቅስ ፡ ደግሞ ፡ እገኛለው ደግሞ ፡ እንደገና ፡ ነግቶልኝ ፡ ስሮጥ አንድ ፡ አይነት ፡ ህይወት ፡ የማይለወጥ ይህ ፡ ከንቱ ፡ ኑሮ ፡ ብዙ ፡ ደከመኝ አሁን ፡ ግን ፡ በቃኝ ፡ ባክህ ፡ ለዉጠኝ ጌታ ፡ ሆይ ፡ የልመናዬን ፡ ቃል ፡ ስማ ፀሎቴን ፡ መልስልኝ እጅህን ፡ ዘርግተህ ፡ ታደገኝ በራሴ ፡ ብዙ ፡ ደክሜያለዉ ፡ ስለፈ የማላዉቀዉን ፡ በተስፈ እድሜን ፡ ሙሉ ፡ ስለፈ