Mewdeden Negriat
Dereje Dubale
መውደዴን ነግሪያት ዛሬ ቢወጣልኝ ምን አለ እንደ ሰው ተሳክቶልኝ ልቤ ሰላም በዋለ ውደድ መዋደዱ ከሆነስ ሚስጥ አይሻለኝም ወይ ግልፁን መናገሩ ፍቅሬ ታውቆ በአደባባይ አይ ያን ቀን አይ ደስታ ሳይ የኔ ሆና ያበረዶ ጓዳዬ ሞቆ አልጋዬ አይ ደስታዬ ሆሆሆ... ሆሆሆ ሀተታ አላብዛ አላብዛ ቁርጡንም ነግርያት ለመተው ይውጣልክ ካሰኘኝ ሆዴ ባዶ እንዲቀር ደስ ብሎኝ እንድኖር ሁሁሁ... ሁሁሁ መውደዴን ነግሪያት ዛሬ ቢወጣልኝ ምን አለ እንደ ሰው ተሳክቶልኝ ልቤ ሰላም በዋለ ውደድ መዋደዱ ከሆነስ ሚስጥ አይሻለኝም ወይ ግልፁን መናገሩ ምመኘውን ሰው አግኝቼ ተሳክቶልኝ ተደስቼ እንዳሰብኩት ይሆን እና ይታየኛል ስሆን ደና ስሆን ደና ሆሆሆ... ሆሆሆ ሀተታ አላብዛ አላብዛ ቁርጡንም ነግሪያት ለመተው ይውጣልህ ካሰኘኝ ሆዴ ባዶ እንዲ ቀር ደስ ብሎኝ እንድኖር ሁሁሁ... ሁሁሁ