Ameseginalehu
Samuel Negussie
6:10የምወደው የምወደው ሁልጊዜ ደስ የሚለኝ ደስ የሚለኝ እኔስ ሁሌ የምወደው የምወደው ሁልጊዜ ደስ የሚለኝ ደስ የሚለኝ እኔስ ሁሌ ሳወራው ነው ሰው የመሆን ምክንያቴን ሳወራው ነው የመዳኔን ምክንያቴን ስለኔ በመስቀል ሞተሀል እወድሃለሁ እወድሃለሁ ስለኔ ደምህን አፍስሰሃል እወድሃለሁ እወድሃለሁ ስለእኔ ያልሆንከው የቱ ነው እወድሃለሁ እወድሃለሁ ምክንያትህ ለኔ ያለህ ፍቅር ነው እወድሃለሁ እወድሃለሁ እወድሃለሁ እወድሃለሁ እንዳንተ 'ሚሆንልኝ ማነው እወድሃለሁ እወድሃለሁ ኢየሱስ ታሪኬን ቀየርከው እወድሃለሁ እወድሃለሁ እንዳንተ 'ሚያስብልኝ ማነው እወድሃለሁ እወድሃለሁ ዘላለሜ ያማረው ባንተ ነው ተስፋ ያልነበረውን ያንን ሕይወቴን የሞት ድምጽ ቢሰማ ጨለማው ቤቴ በፍቅር ዘልቀህ ወደ ውስጠኛው ልቤ ውስጥ ገብተህ አበራህልኝ የሕይወቴን ብርሃን ተስፋህን ሰተህ ሰላምህ ሕይወቴን አጥለቀለቀው የደስታህ ዘይት ውስጤን አራሰው ዝም ብዬ አይደለም በጥዋት ማታ ኢየሱስ የምለው ፍቅርህ ታሪኬን የሕይወቴን መሪር መልካም አርጎት ነው እወድሃለሁ እወድሃለሁ እንዳንተ የሚመቸኝ ማነው እወድሃለሁ እወድሃለሁ ኢየሱስ ታሪኬን ቀየርከው እወድሃለሁ እወድሃለሁ ዘላለሜ ያማረው ባንተ ነው እወድሃለሁ እወድሃለሁ እንዳንተ 'ሚያስብልኝ ማነው የምህረት ልብ ለእኔ ያለህ ሁሌ ሚጠብቀኝ ማይሰለቸኝ ምክንያቱ ነው ከዘላለም ሞት ጥፋት መትረፌ እንዲህ በሰላም እንዲህ በደስታ በሕይወት መኖሬ ወደድከኝ ወደድከኝ እስከ ሞት ድረስ ተሰቃየህልኝ ህመሜን ታመህ ያን ሁሉ ስቃይ መራራ ጽዋ እንዲያ የጠጣኸው ዛሬዬን አይተህ በእረፍት እንድኖር ነው እወድሃለሁ ለኔ ነው ለኔ ለኔ ነው ለኔ ዛሬዬን አይተህ ሁሉን ታገስከው ኢየሱስ ወዳጄ ለኔ ነው ለኔ ለኔ ነው ለኔ እወድሃለሁ ከሞት ያዳንከኝ አንተ ነህ ውዴ እወድሃለሁ እወድሃለሁ እንዳንተ ሚሆንልኝ ማነው እወድሃለሁ እወድሃለሁ ኢየሱስ ታሪኬን ቀየርከው እወድሃለሁ እወድሃለሁ እንዳንተ ሚራራልኝ ማነው እወድሃለሁ እወድሃለሁ እንዳንተ የታገሰኝ ማነው ሰላሜ ነህ ሰላሜ ነህ ሰላሜ እረፍቴ ነህ እረፍቴ ነህ በጣም የምወድህ በጣም የምወድህ