Hyaw Minch
Endale Woldegiorgis
5:46ተመስገን ፡ የልቤ ፡ ፈውስ የልቤ ፡ ጠጋኝ ተመስገን ፡ የልቤ ፡ ፈውስ የልቤ ፡ ጠጋኝ ተመስገን ፡ የልቤ ፡ ፈውስ የልቤ ፡ ጠጋኝ ተመስገን ፡ የልቤ ፡ ፈውስ የልቤ ፡ ጠጋኝ ክብር ፡ ይሁን ፡ የማጽናናትህ ፡ ደመና ክብር ፡ ይሁን ፡ ዙራዬን ፡ ከቦታልና ክብር ፡ ይሁን ፡ ሚያቋርጥ ፡ አይደል ፡ ደስታዬ ክብር ፡ ይሁን ፡ ምንጩ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ጌታዬ የልቤ ፡ ጉልበት ፡ ይንበረከካል ገብተህ ፡ ላከምከው ፡ ክብር ፡ ይሰጣል ክብር ፡ ይሁንልህ ክብር ፡ ይሁንልህ ክብር ፡ ይሁንልህ ክብር ፡ ይሁንልህ ክብር ፡ ይሁንልህ ክብር ፡ ይሁንልህ እሩቅ ፡ ነው ፡ መንገዱ ፡ ይልቤ ፡ አድራሻ ሰው ፡ አይደርስበትም ፡ ይቆማል ፡ ውጪው ፡ ጋር እሩቅ ፡ ነው ፡ መንገዱ ፡ ይልቤ ፡ አድራሻ ሰው ፡ አይደርስበትም ፡ ይቆማል ፡ ውጪው ፡ ጋር ልቤ ፡ ቢቆስልብኝ ፡ አካሚው ፡ አንተ ፡ ነህ ከደጅ ፡ የማትቆም ፡ የምትገባ ፡ ዘልቀህ ከደጅ ፡ የማትቆም ፡ የምትገባ ፡ ዘልቀህ ክብር ፡ ይሁንልህ ክብር ፡ ይሁንልህ ክብር ፡ ይሁንልህ ክብር ፡ ይሁንልህ ማን ፡ አለኝ ማን ፡ አለኝ ከፊቴ ፡ እያለፈ ፡ የልቤን ፡ የሚረዳ ዘልቆስ ፡ የሚጐበኝ ፡ የመንፈሴን ፡ ጓዳ አንተ ፡ ብቻ ፡ ነህ ፡ ለልቤ ፡ መክፈቻ ፡ ያለህ አንተ ፡ ብቻ ፡ ነህ ፡ ለውስጤ ፡ መክፈቻ ፡ ያለህ ክብር ፡ ይሁን ፡ የማጽናናትህ ፡ ደመና ክብር ፡ ይሁን ፡ ዙራዬን ፡ ከቦታልና ክብር ፡ ይሁን ፡ ሚያቋርጥ ፡ አይደል ፡ ደስታዬ ክብር ፡ ይሁን ፡ ምንጩ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ጌታዬ የልቤ ፡ ጉልበት ፡ ይንበረከካል ገብተህ ፡ ላከምከው ፡ ክብር ፡ ይሰጣል ክብር ፡ ይሁንልህ ክብር ፡ ይሁንልህ ክብር ፡ ይሁንልህ ክብር ፡ ይሁንልህ ክብር ፡ ይሁንልህ ክብር ፡ ይሁንልህ