Notice: file_put_contents(): Write of 638 bytes failed with errno=28 No space left on device in /www/wwwroot/muzbon.net/system/url_helper.php on line 265
Endale Woldegiorgis - Yezarew | Скачать MP3 бесплатно
Yezarew

Yezarew

Endale Woldegiorgis

Альбом: Zelalemawi
Длительность: 4:54
Год: 2019
Скачать MP3

Текст песни

የዛሬው ቀኑ ደስ ይላል ፣ ልናመሰግን መተናል
ከጠላት እጅ ያደናንን ፣ ቸሩ ጌታችን ይመስገን
ቸሩ ጌታችን ይመስገን ፣ ቸሩ ጌታችን ይመስገን
ደጉ ጌታችን ይመስገን ፣ ደጉ ጌታችን ይመስገን

ካሉን ያላወቁ ፣ ምን ሰባሰሳባቻው
ዕጣ እንደ ወጣለት ፣ ልክ የለው ደስታቻው ፣ ካሉ ካሉ
በማጉረምረም ዘመን የሚሉት ምስጋና
እንዲህ የሚያስዘምር ምንስ ተገኘና ካሉ ካሉ

ኧረ ወቶልን ነው ፣ የፅድቅ ፀሐይ
የመዳንን መንገድ ፣ በኢያሱስ ልናይ
ኧ ኧረ ወቶልን ነው ፣ የፅድቅ ፀሐይ
የመዳንን መንገድ ፣ በኢያሱስ ልናይ

አንዳንዶች ነበርን ጠጪ የስካር ሰዎች ፣ ብሎም የአመፅና የአጋንንት እስረኞች ፣ አዎ አዎ
ልዩ ልዩ ቀንበር ነበር በጫንቃችን ፣ ከእኛ ላይ ሰበረው ደርሶልን ጌታችን ፣ አዎ አዎ

ከምህረቱ ማዕድ ፣ ቆርሶ ሰጠንና
ኢንዲ ሰበሰበን ፣ እንድንል ምስጋና
እ ከምህረቱ ማዕድ ቆርሶ ሰጠንና
ኢንዲ ሰበሰበን እንድንል ምስጋና

እራሱን የሰጠን ያዳነን በመስቀል ለይ ሞቶ
ከዓለም እስክንመጣ ታገሰን ይህቺን ቀን አይቶ
ጌታ ባይደርስልን ይህኔ ነበርን በጨለማ
ምህረት ላበዛልን አምጡ እንጂ ለክብሩ ምስጋና

የዛሬው ቀኑ ደስ ይላል ፣ ልናመሰግን መተናል
ከጠላት እጅ ያደናንን ፣ ቸሩ ጌታችን ይመስገን
ቸሩ ጌታችን ይመስገን ፣ ቸሩ ጌታችን ይመስገን
ደጉ ጌታችን ይመስገን ፣ ደጉ ጌታችን ይመስገን

ካሉን ያላወቁ ፣ ምን ሰባሰሳባቻው
ዕጣ እንደ ወጣለት ፣ ልክ የለው ደስታቻው ፣ ካሉ ካሉ
በማጉረምረም ዘመን የሚሉት ምስጋና
እንዲህ የሚያስዘምር ምንስ ተገኘና ፣ ካሉ ካሉ

ኧረ ወቶልን ነው የፅድቅ ፀሐይ
የመዳንን መንገድ በኢያሱስ ልናይ
ኧረ ወቶልን ነው የፅድቅ ፀሐይ
የመዳንን መንገድ በኢያሱስ ልናይ