Linur
Hamelmal Abate
6:19ምስጋና ነዉ ጌታዬ ምስጋና ምስጋና ምስጋና ምስጋና ምስጋና ምስጋና ነዉ አባቴ ምስጋና ምስጋና ነዉ አምላኬ ምስጋና አክብሮቴ ምስጋናዬ ይድረሰዉ ሀሳቤን አሳክቶ እዚህ ላደረሰዉ በልቤ ላይ ፍቅሩን ላነገሰዉ ምስጋና በክብር ይድረሰዉ አክብሮቴ ምስጋናዬ ይድረሰዉ ሀሳቤን አሳክቶ እዚህ ላደረሰዉ በልቤ ላይ ፍቅሩን ላነገሰዉ ምስጋና በክብር ይድረሰዉ ከትላንት የሀሳብ መነሻዬ እስከ ዛሬ ላለዉ መድረሻዬ ከመንገዴ ብርሃን ሳይለየዉ ሩጫዬ እንዲቃና ላረገዉ ለፈጠረኝ አምላ ሀያል ጌታ ምስጋና ይድረሰዉ ጥዋት ማታ ስጦታዉ ቢነገር መች ያልቃል መች ይዘረዘራል በአጭር ቃል ሳይነፍገኝ ድጋፍ ብርታቱን ሰጠኝ የመንፈስ ፅናቱን አድሎኛል ደስ ብሎኛል ላረገልኝ ዉለታ አልከፍል ወሮታ ስሙ ከፍ ከፍ ይበል ይመስገን ጌታ ዘወትር ጧት ማታ ሳይነፍገኝ ድጋፍ ብርታቱን ሰጠኝ የመንፈስ ፅናቱን አድሎኛል ደስ ብሎኛል ላረገልኝ ዉለታ አልከፍል ወሮታ ስሙ ከፍ ከፍ ይበል ይመስገን ጌታ ዘወትር ጧት ማታ ምስጋና ነዉ ጌታዬ ምስጋና ምስጋና ነዉ አባቴ ምስጋና ምስጋና ምስጋና ምስጋና ምስጋና ምስጋና ነዉ አምላኬ ምስጋና አክብሮቴ ምስጋናዬ ይድረሰዉ ሀሳቤን አሳክቶ እዚህ ላደረሰዉ በልቤ ላይ ፍቅሩን ላነገሰዉ ምስጋና በክብር ይድረሰዉ አክብሮቴ ምስጋናዬ ይድረሰዉ ሀሳቤን አሳክቶ እዚህ ላደረሰዉ በልቤ ላይ ፍቅሩን ላነገሰዉ ምስጋና በክብር ይድረሰዉ ፍላጎቴን ፍፁም ሳልነግረዉ ዉስጣዊ ምኞቴን ላወቀዉ ቸርነተወ ፀጋዉ ሳይለየዉ ቤቴን በበረከት ለሞላዉ ለፈጠረኝ አምላክ ሀያል ጌታ ምስጋና ይድረሰዉ ጠዋት ማታ ስጦታዉ ቢነገር መች ያልቃል መች ይዘረዘራል በአጭር ቃል ሳይነፍገኝ ድጋፍ ብርታቱን ሰጠኝ የመንፈስ ፅናቱን አድሎኛል ደስ ብሎኛል ላረገልኝ ዉለታ አልከፍል ወሮታ ስሙ ከፍ ከፍ ይበል ይመስገን ጌታ ዘወትር ጧት ማታ ሳይነፍገኝ ድጋፍ ብርታቱን ሰጠኝ የመንፈስ ፅናቱን አድሎኛል ደስ ብሎኛል ላረገልኝ ዉለታ አልከፍል ወሮታ ስሙ ከፍ ከፍ ይበል ይመስገን ጌታ ዘወትር ጧት ማታ