Bertukane
Kassa Tessema
6:27የአምባሰል ማር ቆራጭ ይወጣል በገመድ አደራ ቢያስቀምጥ ይበላል ወይ ዘመድ ይበላል ወይ የአምባሰል ተሟጋች አያውቅም ይግባኝ በድህነቴ ላይ አንቺን ጣለብኝ አንቺን ጣለብኝ ጋይቼዉ ባይበቃኝ ዉስጥ አንጀቴ ከስሎ ቅስሜን ሰብሮት ነበር ፍቅር ላንቺ ብሎ ፍቅር ላንቺ ብሎ እንዴት ራስ አጣሽ እኔን መመልከቻ ስሜ ባንቺ ጠፍቶ ሲሆን መተረቻ ሲሆን መተረቻ ሲሆን መተረቻ በገፍ እኔን እል ነበር ውስጥ አካሌን ገልቦ ያለቦታዉ ሲሄድ እግሬ ተቅለብልቦ ልቤ በመጨከን ሀሳብሽን ገምቶ ደና ዋይ ይልሻል ካንቺ ተለይቶ ላኳት ታስሪያለሁ በፍቅሯ ሰንሰለት መሞቴ ነዉና አትመጣም ያሉኝ እለት እሷን ያጣሁ ለታ ተጋድሜ በአልጋ በእህህ ብቻ ነዉ ሌቱን የማነጋ እንጀራም አልበላ ውሀንም አልጠጣ ቁርስ እራት ምሳዬ እሷ ሳትመጣ እሷ ሳትመጣ እንደ አላማ ሰንደቅ የወጣች በጠዋት መጨነቅ በዛብኝ ቀን ከፊቴ ሳጣት ቀን ከፊቴ ሳጣት ዐይንን ጥሩ ብንል ጥርስ መንጣቱ ምነዉ ዐይንን ጥሩ ብንል ጥርስ መንጣቱ ምነዉ ሽንጧ ገላመጠን ከቶ ምን አረግነው ከቶ ምን አረግነው ከቶ ምን አረግነው