Anten Bemamene
Samuel Negussie
5:46በስጋም በነፍስም የባረከኝ የባረከኝ ደጋግሞ የባረከኝ በልጁ በኢየሱስ የባረከኝ የባረከኝ ደጋግሞ የባረከኝ ጌታ አልበቃህም ወይ ባርከኸኝ ባርከኸኝ እኔ እንኳን ብል በቃኝ አንተ መቼ ረካህ ባርከኸኝ ባርከኸኝ እኔ እንኳን ብል እፎይ ሀዘን የሌለበት በረከት ደስታ ብቻ የሆነ ኢየሱስን ሰተህ ባርከኸኛል በል ሂድ ልጄ ብለህ ሀዘን የሌለበት በረከት ደስታ ብቻ የሆነ ኢየሱስን ሰተህ ባርከኸኛል ተከናወን ብለህ በረከቴ ኢየሱስ ነው በረከቴ ኢየሱስ ነው በረከቴ ኢየሱስ ነው በረከቴ ኢየሱስ ነው በረከቴ ኢየሱስ ነው በረከቴ ኢየሱስ ነው በረከቴ እራሱ ነው በረከቴ ማንነቱ ነው አንዴ የሚወጣ ተመልሶ ደግሞ አንዴ የሚወርድ አይደል በረከቴ በምድር እንዳለሁ የሚመጣ የሚሄድ ኢየሱስን ሰተህ አንዴ ዘላለሜን አባ ባርከኸዋል እጠቀመዋለው መንዝሬ መንዝሬ እንኳን ለኔ ለአለም ሁሉ ይበቃል በረከቴ ኢየሱስ ነው በረከቴ ኢየሱስ ነው በረከቴ ኢየሱስ ነው በረከቴ ኢየሱስ ነው በረከቴ ኢየሱስ ነው በረከቴ ኢየሱስ ነው በረከቴ እራሱ ነው በረከቴ ማንነቱ ነው በሰማዩ ስፍራ በመንፈስ ሁሉ በረከት ባረከኝ በልጁ በኢየሱስ ስምም ስላመንኩኝ ሁሉን አወረሰኝ የእርሱን በጎነት የእርሱን መልካምነት ለአለም አወራለሁ በረከቴ ኢየሱስ የጎደለኝ የለም አንተን ስላገኘሁ የኔማ የኔማ በረከት ሰላም የሞላበት ደስታ የሞላበት ኢየሱስ ያለበት የኔማ የኔማ በረከት የተትረፈረፈ ፈጽሞ የማያልቅ ኢየሱስ ያለበት ኢየሱስ ያለበት ኢየሱስ ያለበት ኢየሱስ ያለበት ኢየሱስ ያለበት ኢየሱስ ያለበት ኢየሱስ ያለበት ኢየሱስ ያለበት ሰላም የሞላበት ኢየሱስ ያለበት ኢየሱስ ያለበት ኢየሱስ ያለበት ኢየሱስ ያለበት ኢየሱስ ያለበት ኢየሱስ ያለበት ኢየሱስ ያለበት ኢየሱስ ያለበት በረከቴ ኢየሱስ ነው በረከቴ ኢየሱስ ነው በረከቴ ኢየሱስ ነው በረከቴ ኢየሱስ ነው በረከቴ ኢየሱስ ነው በረከቴ ኢየሱስ ነው