Degimo Bayne Metaeh
Bethelhem Daganchew
ዲሽታ ጊና አግሚ-ያ ሎንጋ ዲሽታ ጊና ኦራአ አንከነህ ወይዲሂ ዶላ ላእ ተብዛ ዜቴ ማናር ተርሜ አግና ታሜ ጸግለ ሲቴ ኢዬ አርጊስ አግለ ሲቴ ኢታር ሳቢ ኢንሴ ዋዳ ጋማር ታክስቲ ዋቻ ኢዬ ሌክሳር በዚ ሳምሳ ሶምዜ ጎድሜ ጣፋር ሶቄ ሶምዜ ቁምጣር አፈር ሶካ ኪላ ኢስኔ ኪላ ቲኬ ኢትሴ ዎጬ ሶምጋ ካርሶሴ ሶምጋ ኮክሴ ዲሽታ ጊና ዲሽታ ጊና ጋኢልባቦ ዲሽታ ጊና ባርገድባቦ ዲሽታ ጊና ሲደባቦ ኢራር ዲሽታ ጊና ሰይኪባባ ኢራር ዲሽታ ጊና ጠየባባ ኢራር ዲሽታ ጊና ባከባቦ ኤራ ዲሽታ ጊና ኦበባቦ ኦራ ዲሽታ ጊና ላይደባቦ ኦራ ዲሽታ ጊና ፎዘባቦ ኢባ ጎይሲ አታ ማሪት ዲሽታ ጊና ማሪት ዲሽታ ጊና ኡኡ ሆኖ ኢሂዬ ኢሂዬ ኢወጤያ ኦምኔዳ ኦክስቴዳ ኦቼ ኬስዳ ኤስዴ ኬዝዴ ባልቶንታ ኦድሙንቴ ኢዬ ኬዛን ኦላኬዛ አዲስታገሬ አሪዬ አድሪሀገሬ ኢሂዬ ወቲዬ ህህ እኔና አዳም አንድ አባቴ አንቺና ሄዋን አንድ አጥንቴ ታድያ ይዤ የመጣውት ይዤ የምመለሰው አንድም ነገር የለም ታድያ ምርጡ ዘሬ እንክርዳድ ማነው ያለዉ? ምነዉ? የምድር ሥራ እንጂ ሚያስጠይቅ በእርሱ ፊት ስንቆም ዘር አያጸድቅም በእርሱ ፊት ስንቆም ዘር አያጸድቅም ኢሂዬ የሚያጥባት የለ ሚጠርጋት የለ ሰማይን እያ አቤት ማማሯ ኢሂዬ ወይኔ ሚዴ ወይኔ ወይኔ ሚዴ እኔ ካንቺ አንቺ ከኔ ፍቅር ጠፋ ፍቅር ጠፋ ዘምበል ብለህ እየን አንዱ አባቴ አዳም ወንድሜ አዳም ወንድሜ እኔና አዳም አንድ አባቴ አንቺና ሄዋን አንዱ አጥንቴ ኡኦ መጣው እኔም ከዚያ መጣው አንቺም ከዚያ መጣሽ አንተም ከዚያ መጣህ መሃል ምን ገባ? ኢሂዬ ወቴየ ሱስኒዮ ሀነ ጊና ዲሽታ ጊና አሪት ዲሽታ ጊና አሪት ዲሽታ ጊና አሪት ዲሽታ ጊና ኬሽሚሴጼ አምነንኢትሴ ኦኖንትቦነ ኢሂዬ ኦሀሀ ኢንት ኦኖ አዮት ነጋያ ሲስሞንዋነ ኤድሚዋነ ኤሽሚዋነ ቻሜ ጋካ ሰቢ ኢምቲ ኤስዴ አዴ ኢሂዬ ኢወቴያ ኢሂዬ ያ ባቢሎን እኛን በታተነ ይኸው እስከዛሬ የእውነት ፍቅር አጣን ቢዘፈን የለ ቢዘመር የለ እንደው ምን ይሻላል? ኦሀሀ ኢሂዬ የምድር ሥራ እንጂ ሚያስጠይቅ በእርሱ ፊት ስንቆም ዘር አያጸድቅም በእርሱ ፊት ስንቆም ዘር አያጸድቅም