Yemiquaquamih Manin Yelem
Tesfaye Gabisso
3:17ያይሃል ፣ ያይሃል ፣ ያይሃል ፣ ያይሃል ያይሃል ፣ ኢየሱስ ፡ ያይሃል ያይሃል ፣ በዕውነት ፡ ያይሃል የአንተ ፡ ነገር ፡ ይገደዋል ሊታደግህም ፡ ይመጣል በምድረ ፡ በዳ ፡ ያለኸው እንደ ፡ አጋር ፡ ያነባኸው የሚያይህንስ ፡ ብታየው ፍጻሜህማ ፡ ተስፋ ፡ አለው ያይሃል ፣ ኢየሱስ ፡ ያይሃል ያይሃል ፣ በዕውነት ፡ ያይሃል የአንተ ፡ ነገር ፡ ይገደዋል ሊታደግህም ፡ ይመጣል ኑሮ ፡ ቢመሳቀልብህ የያዝኸው ፡ ቢበተንብህ ጌታም ፡ የተወህ ፡ ሲመስልህ ጠላትህ ፡ ሲዘብትብህ ያይሃል ፣ ኢየሱስ ፡ ያይሃል ያይሃል ፣ በዕውነት ፡ ያይሃል የአንተ ፡ ነገር ፡ ይገደዋል ሊታደግህም ፡ ይመጣል ልብህ ፡ ሲያዝን ፡ ሲተክዝ ለሕይወትህ ፡ ጽኑ ፡ ምርኩዝ አይዞህ ፡ ባይ ፡ የሚያበረታ ከቶ ፡ ማን ፡ አለ ፡ እንደ ፡ ጌታ? ያይሃል ፣ ኢየሱስ ፡ ያይሃል ያይሃል ፣ በዕውነት ፡ ያይሃል የአንተ ፡ ነገር ፡ ይገደዋል ሊታደግህም ፡ ይመጣል ሸክምን ፡ የሚያራግፍ ፡ ጌታ የችግረኞች ፡ መከታ ታማኝ ፡ የበጐች ፡ እረኛ አማኑኤል ፡ አለን ፡ ለእኛ ያይሃል ፣ ኢየሱስ ፡ ያይሃል ያይሃል ፣ በዕውነት ፡ ያይሃል የአንተ ፡ ነገር ፡ ይገደዋል ሊታደግህም ፡ ይመጣል ያይሻል፣ ኢየሱስ ፡ ያይሻል ያይሻል ፣ ባርግጥ ፣ ያይሻል ያንቺ ፣ ናገር ፣ ይጋዳዋል ልታዳግሺም ፣ ይማጣል ያያናል ፣ አያሱስ ፣ ያያናል ያያናል ፣ በዕውነት ፣ ያያናል ያኛም ፣ናገር ፣ ይጋዳዋል ልታዳጋንም ፣ ይማጣል