Yibzaleh
Bethlehem Wolde
6:53እረኛዬ አንተ የእኔ እረኛ የነብሴ ጠባቂ አንተ የማትተኛ አሃሃ እኮራለው ባንተ እመካለው በምንም አልፈራም በምንም አልሰጋም እረኛዬ አንተ የእኔ እረኛ የነብሴ ጠባቂ አንተ የማትተኛ አሃሃ እኮራለው ባንተ እመካለው በምንም አልፈራም በምንም አልሰጋም የነብሴ ንጉስ እየሱስ አንተ ለእኔ እረኛዬ ነህ ነብሴን ከአዳኝ ወጥመድ ዘውትር ትጠብቀኛለህ አንተ የእኔ እረኛ አተኛም አታንቀላፋም በሰላም ውዬ አድራለው እኔ በምንም አልሰጋም እረኛዬ አንተ የእኔ እረኛ የነብሴ ጠባቂ አንተ የማትተኛ አሃሃ እኮራለው ባንተ እመካለው በምንም አልፈራም በምንም አልሰጋም ካንተ ሌላ ወዳጅ ካንተ ሌላ እረኛ ለኔስ ምንም የለኝ አንተ የማትተኛ መልካም እረኛ የሱስ ስለኔ ነብሱን ሰቶኛል ስላሙም ልቤን ሞልቶ በድል ያራምደኛል እረኛዬ አንተ የእኔ እረኛ የነብሴ ጠባቂ አንተ የማትተኛ አሃሃ እኮራለው ባንተ እመካለው በምንም አልፈራም በምንም አልሰጋም በለመለመ መስክ ዘወትር ያሳድረኛል በእረፍት ውሃ ዘንድ ጌታ እኔን ይመራኛል ቸርነት ምርቱ እየተከተሉኝ ከክፉ ይጠብቁኛል በድል ያራምዱኛል እረኛዬ አንተ የእኔ እረኛ የነብሴ ጠባቂ አንተ የማትተኛ አሃሃ እኮራለው ባንተ እመካለው በምንም አልፈራም በምንም አልሰጋም ምድር ብትነዋወጥ ብትነዋወጥ ሁሉም ነገር ስፍራውን ቢለቅ ከቶ እንዳልፈራ ከቶ እንዳልናወጥ ልቤን ሞላኸው በሰላም በረፍት ምድር ብትነዋወጥ ብትነዋወጥ ሁሉም ነገር ስፍራውን ቢለቅ ከቶ እንዳልፈራ ከቶ እንዳልናወጥ ልቤን ሞላኸው በሰላም በረፍት ያረጋጋኸኝ በነውጡ አለም ጋሻዬ ነህና ለዘለዓለም እኔ ልበልህ እረድኤቴ ስለሆንክልኝ አቅም ጉልበቴ ያረጋጋኸኝ በነውጡ አለም ጋሻዬ ነህና ለዘለዓለም እኔ ልበልህ እረድኤቴ ስለሆንክልኝ አቅም ጉልበቴ እልሃለው እረዴቴ እልሃለው እረዴቴ እልሃለው እረዴቴ እልሃለው እረዴቴ እልሃለው እረዴቴ እልሃለው እረዴቴ እልሃለው እረዴቴ እልሃለው እረዴቴ እልሃለው እረዴቴ