Lene New
Lidia Anteneh
4:30የሚያረካህ ነገር አንተ የምትፈልገው ይገኝ ይሆን ብዬ ይዤ መጥቻለው አንደበቴን ሙላው በብዙ ምስጋና ዝማሬና ቅኔ ትወዳለህና በቀን ሰመላለስ ማዳንህ በትሬ በሌሊት ሆነልኝ በአፌ ላይ ዝማሬ እንደ ንጋት ብርሃን በላዬ አብርተህ መሰማሪያ አገኘው እረኛዬ ሆነህ የሚገባህን ሁሉ በፊትህ ላፍስሰው ምንም ነገር የለም ላንተ የማልሰዋው ያየሁት ምህረትህ ከቃላቴ በልጧል መላው አካላቴ ክብር ላንተ ይሰጣል በማዳን ብርቱ ነህ እኔን አግኝተሃል ጠላት ሳለው እኔን ወደ ቀርበኸኛል ቀኝህ ሲያስመልጠኝ ከጠላቴ ዛቻ እጅህ ስለያዘኝ ሆንኩኝ ያንተ ብቻ የሚገባህን ሁሉ በፊትህ ላፍስሰው ምንም ነገር የለም ላንተ የማልሰዋው ያየሁት ምህረትህ ከቃላቴ በልጧል መላው አካላቴ ክብር ላንተ ይሰጣል የሚገባህን ሁሉ በፊትህ ላፍስሰው ምንም ነገር የለም ላንተ የማልሰዋው ያየሁት ምህረትህ ከቃላቴ በልጧል መላው አካላቴ ክብር ላንተ ይሰጣል የሚያረካህ ነገር አንተ የምትፈልገው ይገኝ ይሆን ብዬ ይዤ መጥቻለው አንደበቴን ሙላው በብዙ ምስጋና ዝማሬና ቅኔ ትወዳለህና ድንቅ ነህ አምላኬ ድንቅ ነህ ግሩም ነህ ጌታዬ ግሩም ነህ አባት ነህ ኢየሱሴ አባት ነህ መልካም ነህ ኢየሱሴ መልካም ነህ